/ Categories: CASSATION, 2013, Cassation

እነ አቶ ሰለሞን እሸቱ እና ሰዓዳ ጌቱ እና ጓደኞቻቸው ሻወርና መፀዳጃ ህ/ሽ/ማህበር የሰ/መ/ቁ 216384

ከመዝገቡ መረዳት እንደሚቻለው በስር ፍ/ቤት የአሁን አመልካቾች ባቀረቡት ክስ የተጠሪ ማህበር መስራች አባል መሆናቸውን ገልፀው ነገር ግን ማህበሩ 1ኛ አመልካችን የካቲት 2 ቀን 2013 ዓ.ም ፣ 2ኛ አመልካችን መጋቢት 2 ቀን 2013 ዓ.ም እንዲሁም 3ኛ አመልካችን የካቲት 6 ቀን 2013 ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ ከማህበር አባልነት አሰናብቷል:: በማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም ውስጠ ደንብ መሰረት ማህበሩ ፈጽማችኃል ያላቸውን ተግባሮች ያልፈፀምን ሲሆን ተፈጽመዋል ቢባል እንኳን ከአባልነት እንደሚያሰናበቱ አልተደነገገም፡፡ በመሆኑም ስንብቱ ህገወጥ በመሆኑ ተከሳሽ ማህበር ወደ አባልነታችን እንዲመልሰን እንዲወሰንልን  በማለት ዳኝነት ጠይቀዋል፡፡መልካም ንባብ………

Print
13635

Documents to download

  • 216384(.pdf, 1.02 MB) - 1083 download(s)