Wednesday, September 28, 2022 / Categories: CASSATION, 2013, Cassation እነ አቶ በሀይሉ ንጉሴ እና እነ ወ/ሮ ሞሲት መኮንን የሰ/መ/ቁ 217975 አመልካቾች ባቀረቡት ክስ በሟች አባታችን አቶ ንጉስ መኮንን ተተክተን ከሟች አያታችን እማሆይ ፈንቴ ሃይሉ በውርስ የሚተላለፍ በተለያየ ቦታ የሚገኝ በጠቅላላው 7.5 ጥማድ መሬት ውስጥ ተጠሪዎች የሟች አባታችንን ድርሻ 2.5 ጥማድ መሬት ጭምር በራሳቸው ስም አዙረው በመያዝ የከለከሉንና ሊያካፍሉን ፈቃደኛ ያልሆኑ በመሆናቸው ድርሻችንን እንዲያካፍሉን ይወሰንልን በማለት የመሬቱን አዋሳኝ ጠቅሰው ዳኝነት ጠይቀዋል፡፡መልካም ንባብ…….. Print 10847 Documents to download 217975(.pdf, 817.26 KB) - 1017 download(s)