/ Categories: CASSATION, Judgement, 2013, Cassation

እነ አቶ ብርቄ ደስታ፣ወ-ሮ ላቀች ገብረወልድ እና ወ-ሮ ፈለቀች በልሄ የሰ-መ-ቁ 189274

ይህ ጉዳይ የተጀመረዉ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ማማ ምድር ወረዳ ፍርድ ቤት ሲሆን ተጠሪዎች በአመልካች ላይ ባቀረቡት ክስ በ 012 ቀበሌ ልዩ ስሙ አመጃ ተብሎ ከሚጠራው ስፍራ የሚገኘውንና መጠኑ አራት ጥማድ የሆነውን መሬታችንን አመልካች መብት ሳይኖራቸዉ በህገ-ወጥ መንገድ የይዞታ ማረጋገጫ አውጥተዉበት ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ ይዘዉ እየተጠቀሙበት ስለሆነ ለቀዉ እንዲያስረክቡን ይወሰንልን በማለት የጠየቀዉን ዳኝነት መነሻ ያደረገ ነዉ፡፡ አመልካች በበኩላቸዉ ክሱ በይርጋ ይታገዳል የሚለዉን የመጀመሪያ መቃወሚያ በማስቀደም ሌሎች የፍሬ ነገር ክርክሮችንም በማቅረብ ተከራክረዋል፡፡……….

Previous Article ዘሀራ ሰዒድ እና የደቡብ ብሔሮች እና ብሔረሰቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ መዝገቡ ሰ-መ-ቁ 193294
Next Article ወ-ሮ በድሪያ ዳውድ እና አቶ በርገና መሃመድ የሰ-መ-ቁ 184428
Print
14699