/ Categories: CASSATION, Judgement, 2013, Cassation

እነ አቶ ቶፊቅ መሀመድ እና የኢፌዲሪ የንግድ ውድድርና ሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን የሰ.መ.ቁ 190228

ጉዳዩ ለሰበር ችሎቱ የቀረበው አመልካቾች የፌደራል የንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ ይግባኝ ሰሚ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት በመ.ቁ 00027 በ26/4/11ዓ.ም በሰጠው ውሳኔ እንዲሁም የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በመ.ቁ 169910 በ30/4/12ዓ.ም በሰጠው ውሳኔ ቅር በመሰኘት በ19/5/12ዓ.ም በተጻፈ የሰበር አቤቱታ ስላቀረቡ ነው፡፡የጉዳዩ አመጣጥ ተጠሪ በስር የንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን የዳኝነት ችሎት በአመልካቾች ላይ ባቀረበው ክስ የግል ተበዳይ የሆነው የK.C.J ካምፓኒ ወኪል ጆሽ ወንድማማቾች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የድርጅቱን እቃዎች ከሌሎች ለመለየት የሚያስችል EVEREST (ኤቨረስት) የሚል የማይዳሰስ ንብረት ምስል ባለቤት ነው፡፡…………..

Previous Article እነ ወ/ሮ አስካለ ዘለቀ እና ወ/ሮ ጽጌ ዘለቀ የሰ/መ/ቁ 188271
Next Article አቶ ከተማ ኑኔ እና ወ/ሮ መረጠች ለማ የሰበር መ/ቁጥር 191095
Print
13219

Documents to download

  • 190228(.pdf, 875.14 KB) - 1086 download(s)