/ Categories: CASSATION, 2013, Cassation

እነ አቶ ኃብተወልድ ተከተለው እና ህዳሴ ቴሌኮም አክሲዮን ማህበር የሰበር መ/ቁ/ 218918

ጉዳዩ የደረጃ እድገት የሚመለከት ነዉ፡፡ክርክሩ የተጀመረው በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የደ/ብርሃን ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ሲሆን የአሁኑ አመልካቾች ከሳሽ በመሆን በአሁኑ ተጠሪ ላይ ባቀረበቡት ክስ ተጠሪ ሚያዝያ 10 ቀን 2011 ዓ.ም ባወጣው የደረጃ እድገት እና የዝውውር ማስታወቂያ ለመወዳደር በተለያየ ስራ መደብ ላይ ተመዝግበን የነበርን ቢሆንም ተጠሪ ግን የአከባቢ ጽ/ቤት ስራ አስኪያጅ የስራ መደብ ላይ ብቻ የደረጃ እድገት አወዳድሮ ተፈፃሚ ያደረገ ሲሆን አመልካቾች ለመወዳደር ከተመዘገብንበት መደብ ላይ ያለ አግባብ ከደረጃ እድገት እና ዝውውር መታገዳችን ህገወጥ በመሆኑ በደረጃ እድገቱና ዝውውሩ ላይ ተሳታፊ እንዲንሆን ውሳኔ ይሰጥልን በማለት ዳኝነት ጠይቋል፡፡መልካም ንባብ……..

Print
12869

Documents to download

  • 218918(.pdf, 838.91 KB) - 1473 download(s)