/ Categories: CASSATION, Judgement, 2013, Cassation

እነ አቶ አድማስ አደመ ከ የባህደር ዙሪያ ወረዳ የገጠር መሬት አስተዳደር ፅ/ቤት የሰ/መ/ቁጥር 189495

ክርክሩ የገጠር መሬት ይዞታን የሚመለከት ሲሆን ጉዳዩ በተጀመረበት የባህዳር ዙሪያ ወረዳ ፍ/ቤት ተጠሪ ከሳሽ አመልካቾች እንደየቅደም ተከተላቸው ተከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል፡፡

ተጠሪ ሐምሌ 25 ቀን 2011 ዓ.ም በተፃፈ ክስ በልጆሚ ቀበሌ አምላክ ጎጥ በምስራቅ መንገድ፣ በምእራብ የግጦሽ መሬት፣ በሰሜን የግጦሽ መሬት፣ በደቡብ ፍቅሬ ባየሕ የሚያዋስኑት ስፋቱ 2 ቃዳ መሬት የቀበሌው አስተዳዳሪ እየተቃወማቸው አመልካቾች በ2011 ዓ.ም ለ2012 ዓ.ም በማረስ ሩዝ የዘሩበት ስለሆነ መሬቱ እንደለበሰ ለቀው እንዲያስረክቡ ይወሰንልን በማለት ዳኝነት ጠይቋል፡፡ …..

Previous Article ወ-ሮ በድሪያ ዳውድ እና አቶ በርገና መሃመድ የሰ-መ-ቁ 184428
Next Article እነ አቶ ፈልመታ አምቦ እና ወ/ሮ ብርሃኔ ደምሴ የሰ-መ-ቁ 189090
Print
14586