/ Categories: CASSATION, Cassation

እነ ኮሎኔል ገመቹ አያና ሮሮ እና የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የሰ.መ.ቁ 222914

መዝገቡ ለዛሬ የተቀጠረው 2ኛ ተጠሪን በሚመለከት መርምሮ ተገቢውን ብይን ለመስጠት ነው፡፡ አመልካች የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በመ.ቁ 208968 የካቲት 02 ቀን 2014 ዓ.ም የፍትሕ ሚኒስቴር ተጠሪዎች ፍርድ ቤት በነጻ ከለቀቃቸው በኋላ የታሰሩት ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ ነው? ወይስ አይደለም? የታሰሩት ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ ከሆነ ማን እንዳሰራቸው? ተጠሪዎች እንዳመለከቱትም የተለያዩ የሰብአዊ መብት ጥሰት ተፈጽሞባቸዋል? ወይስ አልተፈጸመባቸውም? ተፈጽሞ ከሆነ የፈጸመው አካል ላይ ምርመራ በማጣራት ለፍርድ ቤቱ ሪፖርት እንዲያደርግ፤ ተጠሪዎች ወደፊት በሚጣራው ምክንያት በነጻነት መልስ ለመስጠት ከጠበቆቻቸው ጋር ተነጋግረው መቅረብ ያልቻሉ በመሆኑ ሁኔታው ተጣርቶ ተጠሪዎች ያሉበት ሁኔታ ከታወቀ እና መልስ ለመስጠት እና ለመከራከር .............

Print
9490

Documents to download