Friday, December 31, 2021 / Categories: CASSATION, Judgement, Cassation እነ ወ/ሮ ማርታ በቀለ እና አቶ ሚልኪያስ መንገሻ የሰበርመ.ቁ.-213330 መዝገቡ ተከፍቶ ለዚህ ችሎት ሊቀርብ የቻለው አመልካች /ቾች/ ነሐሴ 21 ቀን /2013 ዓ.ም በተፃፈ ማመልከቻ በ ፌደራል ጠቅላይ /ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በመ.ቁ.199317 በ ግንቦት 25 ቀን 2013 ዓ.ም የተሰጠ ውሳኔ መሠረታዊ የህግ ስህተት አለበት በመግለፅ በሰበር ታይቶ እንዲታረምላቸው በሚል የቀረበ ነው፡፡ በመሆኑም መዝገቡ ተመርምሮ የሚከተለው ትዕዛዝ ተሰጥቷል፡፡……. Previous Article እነ አበበ ጨዶ እና አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ አስ/ፅ/ቤት የሰበር መ.ቁ 212620 Next Article አቶ መሐመድ አበራ እና አቶ ታጁ ጌታዬ የሰ/መ/ቁ፡-200555 Print 16885 Documents to download 213330(.pdf, 685.77 KB) - 1309 download(s)