Tuesday, February 22, 2022 / Categories: CASSATION, Judgement, 2013, Cassation እነ ወ/ሮ አስካለ ዘለቀ እና ወ/ሮ ጽጌ ዘለቀ የሰ/መ/ቁ 188271 የሰበር አቤቱታው የቀረበው አመልካቾች በቀን 24/04/2012 ዓ.ም በተጻፈ አቤቱታ የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በመ/ቁ 178872 በቀን 26/01/2012 ዓ.ም የሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት በመሆኑ ይታረምልን በማለት ስለጠየቁ ነው። ክርክሩ የጀመረው በስር የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ሲሆን የአሁን አመልካቾችና በዚህ ፍርድ ቤት ተከራካሪ ያልሆኑት ዋና ሳጅን ደረሰ ዘለቀ ከሳሾች ነበሩ፤ ተጠሪ ደግሞ ተከሳሽ ነበሩ፡፡ ከሳሾች በቀን 07/03/2010 ዓ.ም በተፃፈ የውርስ ይጣራልን አቤቱታ የሟቾች አቶ ዘለቀ በቀለ እና ወ/ሮ ደደፌ ዱጉማ የመጀመሪያ ደረጃ እና ተተኪ ወራሾች መሆናቸውን፤ በመግለጽ ውርስ እንዲጣራላቸው ዳኝነት ጠይቀዋል፡፡ በማስረጃነትም ሟች አቶ ዘለቀ በቀለ በ16/01/1996 ዓ.ም እና ወ/ሮ ደደፌ ዱጉማ በ14/03/2008 ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት መለየታቸውን የሚገልፅ የወራሽነት ማስረጃ አቅርበዋል፡፡እንደሚከተለው ቀርቧል……… Previous Article አቶ መለሰ ዘርጋው እና የፌዴራል ጠቅላይ ዐ/ሕግ የሰ/መ/ቁጥር 185932 Next Article እነ አቶ ቶፊቅ መሀመድ እና የኢፌዲሪ የንግድ ውድድርና ሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን የሰ.መ.ቁ 190228 Print 12201 Documents to download 188271(.pdf, 1.01 MB) - 1467 download(s)