Thursday, February 24, 2022 / Categories: CASSATION, Judgement, 2013, Cassation እነ ወ/ሮ ከበቡሽ ቡሎየ እና አቶ መንግሥቱ ባለህ ሰ/መ/ቁ. 202681 የሰበር አቤቱታው የቀረበው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሠጠው ውሳኔ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በሚል ነው፡፡ የክርክሩን አመጣጥ ከስር ፍርድ ቤት የመዝገብ ግልባጭ እንደተረዳነው አመልካቾች የስር ከሳሾች ሲሆኑ ተጠሪ ተከሳሽ ነበሩ፡፡ አመልካቾች ያቀረቡት ክስ በተጠሪ የንግድ ሥራ በልብስ ስፌት፣ በልብስ እጅ ሥራና ዝምዘማ የሥራ መደብ ተቀጥረን ስንሰራ ነሀሴ 28 ቀን 2011 ዓ/ም ከሕግ ውጭ በቃል ከሥራ አሰናብቶናል፡፡ የሥራ ስንብቱ ሕገ-ወጥ ስለሆነ የአገልግሎት ክፍያ፣ ካሣ፣ የማስጠንቀቂያ ጊዜ ክፍያ፣ የዓመት ዕረፍት፣ ትርፍ ሰዓት የተሰራበት ክፍያ እንዲሁም ክፍያው ለዘገየበት ቅጣት እንዲከፈላቸው እና የሥራ ልምድ እንዲሰጣቸው ዳኝነት ጠይቀዋል፡፡……….. Previous Article እነ ሀድሌ ኢብራሂን እና እነ የጠይብ አብዲላሂ ሰ/መ/ቁ. 202114 Next Article ወ/ሮ ዲዮን ማክፋርላን እና ላየን ኸርት አካዳሚ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰ/መ/ቁ. 202879 Print 13256 Documents to download 202681(.pdf, 838.04 KB) - 1118 download(s)