Monday, February 21, 2022 / Categories: CASSATION, Judgement, 2013, Appellate እነ ወ/ሮ የብርጓል በላይነህ እና እነ ወ/ሮ እቴነሽ መብራት የሰ/መ/ቁ፡-203809 ጉዳዩ የይግባኝ ማስፈቃጃ አቤቱታን የሚመለከት ነው፡፡ የሰበር አቤቱታው የቀረበው የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በሠጠው ውሳኔ መሠረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በሚል ነው፡፡ የክርክሩን አመጣጥ ከስር ፍርድ ቤት የመዝገብ ግልባጭ እንደተረዳነው አመልካቾች የአዊ ብሔረሰብ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመዝገብ ቁጥር 01-18421 ሕዳር 11 ቀን 2012 ዓ/ም በሠጠው ውሳኔ ይግባኙን ለክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለማቅረብ የ60 ቀናት ጊዜው ያለፈባቸው በመሆኑ ጥር 20 ቀን 2013 ዓ/ም በተጻፈ ማመልከቻ የይግባኝ ማስፈቀጃ አቤቱታ በማቅረብ ጊዘው ያለፈው የኮሮና ወረሽኝ በሽታ በመኖሩ፣ በሚኖሩበት አካባቢ የጸጥታ ችግርና የትራንስፖርት ችግር ያጋጠማቸው መሆኑን በመጥቀስ ከአቅም በላይ የሆኑ ምክንያቶች መሆናቸውን በማንሳት ይግባኙን ማቅረብ እንዲፈቀድላቸው ጠይቀዋል፡፡………….. Previous Article የጉምሩክ ኮሚሽን ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት እና አቶ ኤልያስ ዩሱፍ የሰ/መ/ቁ፡-203260 Next Article ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማሕበር እና አቶ ነገራ ለታ የሰ/መ/ቁ፡-204021 Print 12904 Documents to download 203809(.pdf, 828.94 KB) - 1070 download(s)