/ Categories: CASSATION, 2013, Cassation

እነ ወ/ት ሰንሰለት ወንድይራድ እና እነ አቶ አዳነ ተ/ሃይማኖት የሰ.መ.ቁ 213758

የጉዳዩ አመጣጥ 1ኛ አመልካች በስር የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በተጠሪዎች እና በ4ኛ አመልካች ላይ ባቀረቡት ክስ ሟች እማሆይ ጥሩነሽ ድንበሩ አያቴ ሲሆኑ በአዲስ አበባ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 6 የቤ.ቁ 008፤ 008/09 እና 029 ቤት የነበረ ሲሆን አያቴ ከሞቱ በኋላ የውርስ ሀብት በሆኑት ቤቶች ውስጥ እስከ 21/4/06ዓ.ም ድረስ የቆየሁ ሲሆን ከዚህ ግዜ በኋላ ተጠሪዎች እና 4ኛ አመልካች(ስር ተከሳሾች) ለብቻቸው በመያዝ ክስ እስከቀረበበት ግዜ ድረስ ብር 258,000.00 የውርስ ገንዘብ ሰብስበዋል፡፡ ከዚህ ውስጥ የ1ኛ አመልካች ድርሻ ብር 12,900.00 እና ወደፊት በቤቱ ላይ ድርሻዬን እስከማገኝ ድረስ የሚኖረው ክፍያ ታስቦ እንዲከፈለኝ፤ ሟች አያታችን የመጀመሪያ ደረጃ ወራሽ የሆኑ አራት ልጆች ያሏቸው ሲሆን ከነዚህ ውስጥ የ1ኛ አመልካች አባት አቶ ወንድይራድ አለማየሁ አምስት ልጆች ያላቸው በመሆኑ የአባቴን ድርሻ 1/5ኛ ከቤ.ቁ 008፤ 008/09 እና 029 ድርሻ እንዲያካፍሉኝ በማለት ዳኝነት ጠይቀዋል፡፡ የሰው እና የሰነድ ማስረጃዎችን አቅርበዋል፡፡መልካም ንባብ……

Print
10773

Documents to download

  • 213758(.pdf, 851.7 KB) - 845 download(s)