/ Categories: CASSATION, Judgement, 2013, Cassation

እነ ወ-ሮ ዘነበች ወንድሙ እና አቶ መስፍን ወንደሙ የሰ.መ.ቁ.185729

ይህ የዉርስ ንብረት ክርክር የተጀመረዉ በደቡብ ክልል ጊዲኦ ዞን በይርጋጨፌ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ሲሆን፣ የአሁን አመልካቾች የሥር የመቃወም ተጠሪዎች፣ የአሁን ተጠሪ የሥር የመቃወም አመልካች ሆኖ ሲከራከሩ ነበር። ጉዳዩ ለዚህ ችሎት ሊቀርብ የቻለዉ የአሁን አመልካች የደቡብ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በመ.ቁ.75750 ጥቅምት 25 ቀን 2012 ዓ.ም የሰጠዉ ዉሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ስለሆነ እንዲታረምልን በማለት በማመልከታቸዉ ነዉ።………

Previous Article እነ ወ-ሮ ጀማነሽ ቀነኒ፣አቶ አሰፋ ሸቡ እና ወ-ሮ ብርቱካን ሸቡ የሰ-መ-ቁጥር 177205
Next Article ወ-ሮ ትዕግስት ዓለሙ ቢ-አ-ኤ-ካ ኃ-የተ-የግል ማሕበ የጉባ ወረዳ አስተዳደር ጽ-ቤት፣የጉባ ወረዳ አካባቢ ጥበቃ፣መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም ጽ-ቤት የሰ-መ-ቁ. 161449
Print
15081