Thursday, October 7, 2021 / Categories: CASSATION, Judgement, 2013, Cassation እነ ወ-ሮ የሺወርቅ ፈንታዉ እና ወ-ሮ ፀሀይነሽ ፈንታዉ የሠ-መ-ቁጥር 190450 ጉዳዩ የፍርድ አፈጻጸምን የሚመለከት ሲሆን ከክርክሩ እንደተረዳነዉ ጉዳዩ የተጀመረዉ በአማራ ክልል ሀብሩ ወረዳ ፍርድ ቤት ሲሆን ፍርድ ቤቱ በመ/ቁጥር 0101191 ላይ በቀን 13/07/2011ዓ/ም በተሰጠ ዉሳኔ ላይ ክስ የቀረበበትን ቤትና ቦታ በአይነት እንዲካፈሉ ያልተጨረሰ ግንባታ ካለ ከተካፈሉ በኋላ የየድርሻቸዉን ግንባታ እንዲጨርሱና ቤት ያልተሰራበትን ትርፍ ቦታ ግራ ቀኝ እኩል እንዲካፈሉ በሰጠዉ ዉሳኔ መሰረት እንዲፈጸምላቸዉ የአሁን ተጠሪ የፍርድ አፈጻጸም መዝገብ አስከፍተዉ ፍርድ ቤቱም በመ/ቁጥር 0101101 ላይ ግራ ቀኝ እኩል እንዲካፈሉ ዉሳኔ የተሰጠበት ቤትና ቦታ ለሁለት ተካፍሎ በየግላቸዉ ካርታና ፕላን ለማሰራት የሚቻል ከሆነ በየግላቸዉ ካርታና ፕላን እንዲሰራላቸዉ ይህ የማይቻል ከሆነም እነ በሚል ካርታና ፕላን ሰርቶላቸዉ ዉጤቱን እንዲያሳዉቅ በሚል በቀን 03/10/2011 ዓ/ም ቤቱ ለሚገኝበት ለዉርጌሳ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ትእዛዝ ትእዛዝ ሰጥቷል፡፡…….. Previous Article እነ ወ-ሮ ሰሚራ ጀማል እና አቶ ናስር ሐጎስ የሠ-መ-ቁጥር 188406 Next Article እነ አቶ ጁሀር ያህያ እና ወ/ሮ መሬም አህመድ የሰ.መ.ቁ 179607 Print 14885 Documents to download እነ ወ-ሮ የሺወርቅ ፈንታዉ እና ወ-ሮ ፀሀይነሽ ፈንታዉ የሠ-መ-ቁጥር 190450(.pdf, 726.92 KB) - 987 download(s)