/ Categories: CASSATION, Judgement, 2013, Cassation

እና አቶ ሰይድ እንድሪስ እና እና የሸዋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር አገልግሎት ጽ/ቤት የሰ/መ/ቁ፡-205889

ጉዳዩ የውርስ ሀብት ነዉ የተባለዉን የመሬት ይዞታ አስለቅቆ ለመረከብ በቀረበ ክስ መነሻ የተሰጠዉ ዉሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል ተብሎ የቀረበ አቤቱታ የሚመለከት ነዉ፡፡ አመልካቾች በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ሮቢት ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በተጠሪዎች ላይ በመሰረቱት ክስ ሟች አባታችን እንድሪስ አደም ከባለቤቱ ከስር 1ኛ ተከሳሽ ወ/ሮ አሊያ አህመድ ጋር በባልና ሚስት በነበሩበት ጊዜ ከ1966 ዓ/ም ጀምሮ ይዘዉ በኋላም በ1989 ዓ/ም በነበረው የመሬት ሽግሽግ በሕጋዊ መንገድ ተደልድሎ የተሰጣቸዉ እና ከ1978 ዓ/ም ጀምሮ ግብር የሚገብሩበት በሸዋ ሮቢት ከተማ 05 ቀበሌ ውስጥ አዋሳኞቻቸዉ በክሱ የተጠቀሰ ልዩ ቦታዉ እስላም ቀብር ተብሎ በሚታወቅበት አካባቢ 2 ጥማድ መሬት፣ልዩ ቦታዉ ንብ እርባታ ተብሎ በሚታወቅበት አካበቢ 1 ጥማድ መሬት   እንዲሁም እንስርቱ ዉሃ ተብሎ በሚጠራበት አካባቢ እሩብ ጥማድ መሬት 1ኛ ተከሳሽ ለብቻቸዉ ይዘዉ እየተጠቀሙ ሊያካፍሉን ፈቃደኛ ስላልሆኑ ድርሻችንን እንዲያካፍሉን ይወሰንልን፡፡ እንዲሁም 2ኛ ተጠሪ አለአግባብ ስለያዘብኝ ለቆ እንዲያስረክበን ይወሰንልን በማለት ዳኝነት ጠይቀዋል፡፡እንደሚከተለው ቀርቧል…………….

Previous Article የአቶ አባይ ይርጋ እና የአሶሳ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማት ማኔጅመንት መምሪያ ሰ/መ/ቁ. 205862
Next Article አቶ ጌታቸው ሀይሉ እና የኢትዮጵያ የባህር ትራንፖርትና ሎጅስትክስ አገልግሎት ድርጅት የሰ/መ/ቁ፤-206283
Print
8219

Documents to download

  • 205889(.pdf, 1.03 MB) - 757 download(s)