Friday, November 8, 2024 / Categories: CASSATION, Cassation ወ/ሮ ልኬ ተከስተ እና አቶ ከማል ሁሴን የሰበር መ/ቁ 238206 ጉዳዩ የአፈጻጸም ክርክር ሲሆን ቅሬታውም ዉሳኔዉ ሲሰጥ የሰበር ተጠሪ ቤቱን ይነካል ብለዉ አልተከራከሩም ፡፡ ስለዚህ 1.6 ሜትር በ33 ሜትር ይዞታ የሰበር አመልካችን ህጋዊ ይዞታ መያዙ ተረጋግጦ እንዲለቅ አስከተወሰነበት ድረስ ቤትም ይሁን አጥር አፍርሶ የማያስረክብበት ህጋዊ ምክንያት የለም ፡፡ በመሆኑም የወረዳዉ ፍርድ ቤት ዉሳኔ ተገቢ ሆኖ ሳለ በክልሉ የበላይ ፍርድ ቤቶች ዉሳኔዉ መሻሩ ስህተት ስለሆነ መታረም የሚገባዉ ነዉ የሚል ይዘት ያለዉ ነዉ ፡፡መልካም ንባብ..... Print 355 Documents to download 238206(.pdf, 812.23 KB) - 64 download(s)