/ Categories: CASSATION, 2013, Cassation

ወ/ሮ ትዕግስት ታደሰ እና ፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ሰመ/ቁ፡-210020

በዚህ መዝገብ ላይ የቀረበው ጉዳይ የከባድ አካል ጉዳት ማድረስ የወንጀል ክስን የሚመለከት ነው፡፡የሰበር አቤቱታ የቀረበው የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በአመልካች ላይ የሰጠው የጥፋተኝነትና የቅጣት ውሳኔ ጉዳዩን በይግባኝ በተመለከተው ፌ/ከፍተኛ ፍርድ ቤት መፅናቱ መሰረታዊ የሕግ ስሕተት የተፈፀመበት ስለሆነ ይህ ውሳኔ እንዲታረምልኝ በማለት አመልካች ስላመለከቱ ነው፡፡

ተጠሪ በስር ፍርድ ቤት በአመልካች ላይ የወንጀል ህግ አንቀፅ 555(ለ) ን በመጥቀስ ባቀረበው ክስ በክሱ ላይ በተመለከተው ጊዜና ቦታ የግል ተበዳይ አስቴር ደገፉን በቦክስ ሰንዝራ ፊቷ ላይ በመምታት የላይኛው የፊት ለፊት በቀኝ በኩል ያለው አንድ ጥርስ እና የፊት ለፊት በግራ በኩል ያለው ጥርሶቿ በከፍተኛ ደረጃ እንዲነቃነቁ አድርጋለች በዚህም ከባድ የአካል ጉዳት ማድረስ ወንጀል ፈፅማለች በማለት ከሷል፡፡………..

Print
13411

Documents to download

  • 210020(.pdf, 926.68 KB) - 1035 download(s)