/ Categories: CASSATION, 2013, Cassation

ወ/ሮ ዓለሜ ቦጋለ እና እነ አቶ ታዬ(ብስራት) ቦጋለ ሰ/መ/ቁ፡-205362

ክርክሩ የተጀመረው የአሁን አመልካች በአሁን ከ1ኛ እስከ 4ኛ በተጠቀሱት ተጠሪዎች ላይ በቤንች ሸካ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ባቀረቡት ክስ ነው፡፡ የክሱም ጭብጥ ከወላጅ አባቴ በተደረገልኝ እና በዞኑ ፍትህ መምሪያ በተመዘገበ የስጦታ ውል በተላለፈልኝ ንብረት ላይ ሁከት የፈጠሩብኝ በመሆኑ ሁከቱ ተወግዶ ንብረቱን ለቀው ሊያስረክቡኝ ይገባል የሚል ነው፡፡

በዚሁ ክስ ላይ መልስ እንዲሰጥ በታዘዘው መሰረት ከ1ኛ እስከ 4ኛ ያሉ ተጠሪዎችም መልስ እና ከመልሳቸው ጋርም የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ አቅርበዋል፡፡ የመልሳቸው ይዘት ሁከት ተፈጠረበት የተባለው ንብረት የግራ ቀኛችን ወላጅ አባት የውርስ ሀብት እንጂ የአመልካችዋ ባለመሆኑ በንብረቱ ላይ የፈጠርነው ሁከት የለም፤ አመልካች ተደረገልኝ የምትለውንም የስጠታ ውል አናውቅም፤ የስጦታ ውሉ ተደረገ በተባለበት ጊዜም ወላጅ አባታችን በተስተካከለ የአእምሮ ሁኔታ ላይ ያልነበሩ በመሆኑ ውሉ ፈራሽ ነው የሚል ነው፡፡………….

Print
11785

Documents to download

  • 205362(.pdf, 918.12 KB) - 1116 download(s)