/ Categories: CASSATION, Cassation

ዋረን ፋርማሲዮቲካል የጅምላ መድሀኒትና የህክምና መሳሪያዎች ድርጅት እና ኩሓ ጠቅላላ ሆስፒታል የሰ/መ/ቁጥር 260948

ጉዳዩ የተጀመረው በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኩሓ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ሲሆን የአሁን አመልካች ከሳሽ የአሁን ተጠሪ ተከሳሽ በመሆን የተከራከሩ ሲሆን ከሳሽ ያቀረቡት ክስ ይዘት ከተከሳሽ ጋር በ 28/08/2011 አ.ም የኬሚስትሪ ማሽን አቅርቦት በብር 985,000.00 (ዘጠኝ መቶ ሰማኒያ አምስት ሺህ ብር) ውል መፈፀማቸውንና በውሉ መሰረት ጥራቱን የጠበቀ የኬሚስትሪ ማሽን ያቀረብኩ ሲሆን ተከሳሽም ሶስት የላብራቶሪ ባለሞያ  ኤክስፐርቶች ከጤና ጥብቃ ቢሮ፣ከዓይደር ሆስፒታል የመጡ የህክምና መሳርያዎች ኤክስፐርቶች ባሉበት ብቃትና ጥራት ያለው መሆኑ እንዲሁም የተከሳሽ ሜዲካል ዳይሬክተር ምማሽኑ በትክክል ጥራቱንና ብቃቱን አረጋግጦ ወደ ስራ መግባት እንዳለበት ወደ ስራ አስኪያጅ መርቶት ባለበት ሁኔታ ተከሳሽ ችግር ያለበት መሆኑን ሳያረጋግጥ ብሎም የላብራቶሪ ባለሞያ ጥራት የለውም ስላለ ውሉ እንዳይፈፀም እንቅፋት በመሆን ውሉን በመሰረዝ ገንዘብ እንዳየከፈለኝ ያገዱኝ ስለሆነ ተገደው በውሉ መሰረት ብር 985,000.00 (ዘጠኝ መቶ ሰማኒያ አምስት ሺህ ብር) እና ለወጪና ኪሳራ የዳረጉኝ በመሆኑ የጠበቃ አበልና የዳኝነት፣ ወለድ ሌሎች ወጪዎች እንዲከፍለኝ ይወሰንልኝ የሚል ዳኝነት ጠይቀዋል።መልካም ንባብ ….

Print
2301

Documents to download

  • 260948(.pdf, 846.34 KB) - 270 download(s)