የሟች ወ/ሮ ዋጋዬ ወ/ማርያም እና ወ/ሮ የሺሐረግ ከበደ የሰበር መ.ቁ 217691
መዝገቡ ከቀነ ቀጠሮ በፊት ሊቀርብ የቻለው አመልካች 15/4/ቀን 2014 ዓ.ም በተፃፈ ቃለ መሃላ ስላቀረቡ ነው፡፡ ለዚህ ችሎት 7/4/2014 ዓ.ም በተፃፈ አቤቱታ ፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ይግባኝ ችሎት በመ/ቁ 279892 በ 27/3 /2014 ዓ.ም የተሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት መሆኑን ገልፆ በሰበር ታይቶ ይታረምልኝ በማለት ባቀረበው ማመልከቻ መነሻነት ነው፡፡ በዚህ መሰረት መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩን ትአዛዝ ሰጥተናል፡፡……………
166