/ Categories: CASSATION, Judgement, 2013, Cassation

የቤጊ ከተማ አስተዳደር እና አቶ ደጉማ ባያ የሰ/መ/ቁጥር 205786

የሰበር አቤቱታው የቀረበው የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት መዝገብ ቁጥር 335735 መጋቢት 21ቀን 2013 ዓ.ም የሰጠዉ ዉሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ነው ተበሎ እንዲታረም አመልካች በመጠየቁ ነው፡፡

ክርክሩ በተጀመረበት የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምዕራብ ወለጋ ዞን ቤጊ ወረዳ ፍ/ቤት ተጠሪ ከሣሽ የቤጊ ከተማ መሬት ልማት ማኔጅምንት ፅ/ቤት ተከሣሽ እንዲሁም አመልካች በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁጥር 40(2) መሰረት በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ጣልቃገብ ተከሣሽ በመሆን ተከራክረዋል፡፡………..

Previous Article እነ ቤተልሄም ጌቱ አለሙ እና የፌ/ጠ/ ዐቃቤ ህግ የሰ.መ.ቁ. 203654
Next Article እነ አቶ ካሳሁን ዘላለም እና የሰሜን ሸዋ ዞን የገቢዎች ዓቃቤ ሕግ የሰ.መ.ቁ 208826
Print
10059

Documents to download

  • 205786(.pdf, 830.34 KB) - 1099 download(s)