Wednesday, September 18, 2024 / Categories: CASSATION, Cassation የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፤አጋርፋ ከተማ አስተዳደር እና ወ/ሮ አዜብ በቀለ የሰ/መ/ቁ. 235829 በዚህ መዝገብ ሰባት ዳኞች በተሰየሙበት ሰበር ችሎት ውሳኔ ይሻል የተባለው ጉዳይ ለህዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበትንና የንብረት ካሳ የሚከፈልበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጡ ህጎችን ተከትሎ የፌዴራሉ መንግስት አካላት ተከራካሪ በሆኑበት የፌደራል ጉዳይ በሚሰጡ ውሳኔዎች ላይ ለሰበር ችሎቶች አቤቱታ የሚቀርብበትን ሁኔታ የሚመለከት ነው፡፡መልካም ንባብ… Print 1780 Documents to download 235829(.pdf, 891.47 KB) - 307 download(s)