/ Categories: CASSATION, Cassation

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና አቶ ጥላሁን አስፋዉ የሰበር መ/ቁ/256329/256327

ጉዳዩ የስራ ክርክርን የሚመለከት ሲሆን አቤቱታውም ተጠሪ ብር 7,000 .00 (ሰባት ሺህ) የአሜሪካን ዶላር ወሰዱብኝ በማለት ቅሬታ ያቀረበባቸዉ ግለሰብ ከድርጅቱ ከፍተኛ የሼባ ማይልስ ተደጋጋሚ ተጓዥ መንገደኛ በመሆናቸዉ እና ተጠሪ በተደጋጋሚ በእምነት ማጣት ምክንያት ከሥራ ተሰናብተዉ በይቅርታ ወደ ሥራ የተመለሱ ቢሆንም ምንም መሻሻል የሚታይባቸዉ ባለመሆኑ ይህ ደግሞ አለማቀፋዊ እና በዋናነት የመወዳደርያ እሴቱ ከሆነዉ የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራት በሆነዉ በአመልካች ወሳኝ ጥቅም ላይ የተደጋገመ ጥፋት እንደመሆኑ ለስራ ግንኙነቱ መቀጠል አዳጋች ነው።መልካም ንባብ፡፡

Print
237

Documents to download

  • 256329(.pdf, 1.02 MB) - 83 download(s)