Friday, July 15, 2022 / Categories: CASSATION, 2013, Cassation የኢትዮጵያ ኤርፖርት ጎንደር አፄ ቴወድሮስ ኤርፖርት አስተዳደር እና አዘዞ ጠዳ ክፍለ ከተማ የገቢዎች ጽህፈት ቤት የሰ/መ/ቁጥር 214756 ጉዳዩ የቦታ አገልግሎት ግብርን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ በተጀመረበት በጎንደር ከተማ ነክ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የአሁን አመልካች ተከሳሽ ተጠሪ ደግሞ ከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል፡፡ መልካም ንባብ….. Print 12853 Documents to download 214756(.pdf, 843.24 KB) - 1011 download(s)