/ Categories: CASSATION, Judgement

የእነ ኦሜጋ የወርቅ ግብይት ማህበር እና አቦቦ ወረዳ አስተዳደር ፅ/ቤት ሰበር መ.ቁ 216709

መዝገቡ ከቀነ ቀጠሮ በፊት ሊቀርብ የቻለው አመልካች 30/3/2014 ዓ.ም በተፃፈ ቃለ መሃላ አቤቱታ ስላቀረቡ ነው፡፡ ለዚህ ችሎት 16/3/2014 ዓ.ም በተፃፈ አቤቱታ የጋምቤላ ብ/ክ/መ/ጠ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በመ/ቁ 01080/2014 በ 16/3 /2014 ዓ.ም የተሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት መሆኑን ገልፆ በሰበር ታይቶ ይታረምልኝ በማለት ባቀረበው ማመልከቻ መነሻነት ነው፡፡ በዚህ መሰረት መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩን ትአዛዝ ሰጥተናል፡፡…………….

Previous Article ወ/ሮ ገነት ቶላ እና እነ አቶ ብርሃኑ ቶላ ሰ/መ/ቁ 214108
Next Article አቶ ናሆም ተወልደ እና እነ ወ/ሮ ንግስቲ ገዛኽኝ የሰ/መ/ቁ 217149
Print
15726

Documents to download

  • 216709(.pdf, 1012.03 KB) - 1211 download(s)