/ Categories: CASSATION, Cassation

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ዓቃቤሕግ-ዓ/ህግ እና እነ አስረስ አዕሮ የ/ሰ/መ/ቁ. 204919

የሰበር አቤቱታው የቀረበው ይህን ውሳኔ በመቃወም መሠረታዊ የሕግ ስሕተት ተፈጽሞበታል በሚል ሲሆን ይዘቱም፡- የንግድ ውድድር እና የሸማቾች ጥበቃ አዋጅ ቁጥር 813/2006 በመተላለፍ የሚቀርቡ ክሶች ለፌዴራል ፍርድ ቤት የሚቀርቡ ሆነው ሳለ ክሱ የቀረበለት የስር ከፍተኛው ፍርድ ቤት የቀረበውን ክስ በቀጥታ ለማየት የሚያስችል ስልጣን የለኝም በማለት የሰጠው ትዕዛዝ መሠረታዊ የሆነ የሕግ ስሕተት የተፈጸመበት በመሆኑ በሰበር ታይቶ ሊታረም ይገባል የሚል ነው፡፡………

Print
11393

Documents to download

  • 204919(.pdf, 1.01 MB) - 813 download(s)