/ Categories: CASSATION, Judgement, 2013, Cassation

የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤሕግ እና መልካሙ ዳታ ደሴ የሰ.መ.ቁ 197432

የሰበር አቤቱታው ሊቀርብ የቻለው አመልካች ጥቅምት 20 ቀን 2013 ዓ.ም ጽፎ ባቀረበው የሰበር አቤቱታ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በመ.ቁ 192545 ሐምሌ 27 በቀን 2012 ዓ.ም የሰጠው ውሳኔ መሠረታዊ የሕግ ስሕተት የተፈጸመበት በመሆኑ ሊታረም ይገባል በማለት አቤቱታ በማቅረባቸው ነው፡፡ጉዳዩ ወንጀልን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው በፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ነው……………..

Previous Article አቶ ኃይለጊዮርጊስ ይልማ እና አቶ አዲስ እሸቱ የሰ/መ/ቁጥር 197009
Next Article አቶ ዮሀንስ ክፍሉ እና አቶ ሀሰን መሀመድ የሰ/መ/ቁጥር 197942
Print
14105

Documents to download

  • 197432(.pdf, 1.02 MB) - 1215 download(s)