Friday, July 15, 2022 / Categories: CASSATION, 2013, Cassation ዳቫል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት እና ወ/ሮ ሐይማኖት መራ የሰ/መ/ቁጥር 214291 ጉዳዩ የይዞታ ክርክርን የሚመለከት ሆኖ ክርክሩ በተጀመረበት አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ይልማና ዴንሣ ወረዳ ፍርድ ቤት አመልካች ከሣሽ ተጠሪ ደግሞ ተከሣሽ ነበሩ፡፡ አመልካች የካቲት 24ቀን 2012ዓ/ም በተፃፈ ክሱ በእጁ አድርጎ በሚጠቀምበት ስምንት ቃዳ ይዞታው ውስጥ ተጠሪዋ ከ2003ዓ/ም ጀምሮ የግንባታ ፈቃድና የይዞታ ማረጋጫ ሣይኖራት በ75 ካሬ ሜትር ላይ በ12ዚንጎ ቆርቆሮ የተሰራ ቤት ስርታ የአልኮል መጠጦችን፣ ምግቦችንና ልዩ ልዩ ሸቀጣቀጦችን እየሸጠች የመማር ማስተማሩን ስራው ላይ ችግር እየፈጠረችበት ለትምህርት ቤቱ ገቢ የሚያስኝ ይዞታውንም የያዘችበት መሆኑን በመዘርዘር ይዞታው በአንድ አመት የሚያስገኘውን የሳር ግምት በአመት መቶ ብር ሆኖ የዘጠኝ ዓመት በድምሩ 900 ብር ከፍላ ቤቱን አፍርሣ እንድትለቅ እንዲወሰንባት ጠይቋል፡፡መልካም ንባብ……. Print 10313 Documents to download 214291(.pdf, 833.24 KB) - 867 download(s)