Wednesday, September 28, 2022 / Categories: CASSATION, 2013, Cassation ፀሀይ ደረጃ 1 ሀ ድንበር ተሻጋሪ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ባለንብረቶች መህበር እና ኪንግ ሳምተስ ንግድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የሰ/መ/ቁጥር 215000 የአመልካች መኪኖች ጭነቱን ጭነው በአዳማ ጉምሩክ ከ6 እስከ 12 ቀናት በመቆማቸው ጉዳት/ዲመሬጅ ደርሷል፡፡ ይህ ጉዳት የሚሰላው በአዋጅ ቁጥር 811/2006 አንቀፅ 4(1) መሰረት ተሽከርካሪው ደርሶ ለማራገፍ ከተመደበው 8 ሰዓት ውጪ በቀጣይ ያሉት ቀናት ሙሉ በሙሉ ኪሳራ የሚታሰብባቸው ናቸው፡፡ በመሆኑም በአዋጁ አንቀፅ 7(1)(ሀ)(3)(5) መሰረት ከሳሽ ባሰማራቸው ተሽከርካሪዎች ብዛት በድምሩ ብር 300,000 ገንዘቡ መከፈል ከነበረበት ህዳር 20 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ ከሚታሰብ ወለድ ወጪ እና ኪሳራ ጭምር እንዲከፍል ይወሰንልኝ በማለት ዳኝነት ጠይቋል፡፡መልካም ንባብ …….. Print 17049 Documents to download 215000(.pdf, 830.61 KB) - 1087 download(s)