Monday, February 21, 2022 / Categories: CASSATION, Judgement, 2013, Cassation ፍቅር አብራክ የእናቶችና የሕፃናት ስፔሻላይዝድ የሕክምና ማዕከል እና ዶ/ር ልንገርህ ተፈራ የሰ/መ/ቁ፡-204829 የሰበር አቤቱታው የቀረበው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሠጠው ውሳኔ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በሚል ነው፡፡ የክርክሩን አመጣጥ ከስር ፍርድ ቤት የመዝገብ ግልባጭ እንደተረዳነው ተጠሪ የስር ከሳሽ፤ አመልካች ተከሳሽ ሆኖ ተከራክረዋል፡፡ ተጠሪ ያቀረቡት ክስ አመልካች ከሕግ ውጭ የሥራ ውሌን ስላቋረጠ የተለያዩ ክፍያዎች እንዲከፈል እንዲወሰንልኝ የሚል ሲሆን እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡…………. Previous Article ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማሕበር እና አቶ ነገራ ለታ የሰ/መ/ቁ፡-204021 Next Article የአቶ አባይ ይርጋ እና የአሶሳ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማት ማኔጅመንት መምሪያ ሰ/መ/ቁ. 205862 Print 12934 Documents to download 204829(.pdf, 821.39 KB) - 869 download(s)