እነ አቶ ወድወሰን ታደሰ ይስማ ከ የለም እነ አቶ ወድወሰን ታደሰ ይስማ ከ የለም ኢትዮጵያዊ እናት እና አባት የሆኑት 1ኛ እና 2ኛ አመልካቶች በትውልድ ኢትዮጵያዊ በዜግነት አሜቲካዊ የሆኒት የ2ኛ አመልካች እህት 3ኛ አመልካች የ1ኛ እና 2ኛ አመልካቾች ልክ የሆነችውን ተማሪ ኤፍራታ ወንደሰን ቤተሰብ የሚያደርገውን ሁሉ ከልጅነቷ ጀምሮ ካለችበት ሀገር ሆና ስትንከባከባት የነበረች እና በምትኖርበት ሀገርም ልጇ መሆኗን የተለያዩ ፈርሞችን መሙላቷን አንስተው በአመልካቾች መካከል ተደረገው የተማሪ ኤፍራታ ወንደሰን የጉዲፈቻ ስምምነት እንዲፀድቅላቸው ለፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አቤቱታ አቅርበው ፍርድ ቤቱ በመዝገብ ቁጥር 103957 በ2/11/2011 በዋለው ችሎት የውጭ ሀገር ጉዲፈቻ በአዋጅ ቁጥር 103957 የተከለከለ ነው በማለት አቤቱታውን ባለመቀበል ትዕዛዝ ሰጥቷል ፡፡
አመልካች፡አባይ ባንክ አ.ማ ውል ሐዋላ ገንዘብ አመልካች፡አባይ ባንክ አ.ማ ውል ሐዋላ ገንዘብ በዚህ መዝገብ የቀረበው ጉዳይ በሃዋላ የተላከ ገንዘብ ባንኩ ለማይገባ ሰው ከፍሏል በሚል ባንኪ ሃላፊ መደረጉን የሚመለከት ነው፡፡ክርክሩ የተጀመረው በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሲሆን የአሁኑ ተጠሪ ከሳሽ፣የአሁኑ አመልካች ተከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል፡፡መዝገቡ የሚያሳየው የተጠሪ የክስ ምክንያት እ.ኤ.አ በ10/12/2018 ወይም እ.ኢ.አ በ 10/04/2011 ዓ.ም ከሊባኖስ ሀገር እህቱ በአሰሪዋ በአቶ ኤልያስ ኢልሀበር አማካኝነት በዌስተርን ዩኒየን ገንዘብ መላኪያ አማካኝነት 765 የአሜሪካን ዶላር ወይም በወቅቱ ምንዛሪ ብር
አቶ አወል አህመድ ከ እነ አቶ አምባቸው በለጠ አቶ አወል አህመድ ከ እነ አቶ አምባቸው በለጠ ጉዳዩ የጉዳት ካሳን መነሻ ያደረገ ሲሆን ክርክሩ በተጀመረበት በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአሁን አመልካች 2ኛ ተከሳሽ ሲሆን 1ኛ ተጠሪ ከሳሽ እንዲሁም 2ኛ ተጠሪ 1ኛ ተከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል፡፡ ከክርክሩ እንደተረዳነዉ 1ኛ ተጠሪ በአመልካች እና በ2ኛ ተጠሪ ላይ በመሰረተዉ ክስ 1ኛ ተጠሪ በቀን 24/07/2009 ዓ/ም ጠዋት 3፡00 ሰዓት በኦሮሚያ ክልል አስቦት በተባለ አካባቢ አሰሪዉ ስተን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የአሁን አመልካችን የነዳጅ ማደያ ሲሰራ የዚህ ማህበር ሰራተኛ በመሆን እየገነባ ሳለ በአሁን 2ኛ ተጠሪ የተዘረጋ ከባድ የኤሌክትሪክ ሀይል ማስተላለፊያ ገመድ
አቶ እዶሳ አብዲሳ ከ እነ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አቶ እዶሳ አብዲሳ ከ እነ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ይህ ወራሽ የሌለዉ የዉርስ አክስዮን ድርሻ ክርክር የተጀመረዉ በፌዳራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ሲሆን፣ የአሁን አመልካች የሥር ከሳሽ፣ የአሁን ተጠሪዎች የሥር ተከሳሾች ሆኖ ሲከራከሩ ነበር። ጉዳዩ ለዚህ ችሎት ሊቀርብ የቻለዉ የአሁን አመልካች የፌዳራል ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ.ቁ.167717 ግንቦት 30 ቀን 2011 ዓ.ም የሰጠዉ ዉሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ስለሆነ እንዲታረምልን በማለት በማመልከቱ ነዉ።
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. መንግስት ከ ቴክኒካል ትሬድንግ ኃየተየግማህበር፣ ወራሽ የሌለዉ ሀብት የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. መንግስት ከ ቴክኒካል ትሬድንግ ኃየተየግማህበር፣ ወራሽ የሌለዉ ሀብት ይህ ወራሽ የሌለዉ የዉርስ አክስዮን ድርሻ ክርክር የተጀመረዉ በፌዳራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ሲሆን፣ የአሁን አመልካች የሥር ከሳሽ፣ የአሁን ተጠሪዎች የሥር ተከሳሾች ሆኖ ሲከራከሩ ነበር። ጉዳዩ ለዚህ ችሎት ሊቀርብ የቻለዉ የአሁን አመልካች የፌዳራል ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ.ቁ.167717 ግንቦት 30 ቀን 2011 ዓ.ም የሰጠዉ ዉሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ስለሆነ እንዲታረምልን በማለት በማመልከቱ ነዉ።