ሀለቃ ንጉሴ አብርሃ ከ የትግራይ ክልል ፍትሕ ቢሮ

ሀለቃ ንጉሴ አብርሃ ከ የትግራይ ክልል ፍትሕ ቢሮ

የሰበር አቤቱታው ሊቀርብ የቻለው አመልካች ሰኔ 07 ቀን 2011 ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት የሰበር አቤቱታ በትግራይ ብሔራዊ ክሌላዊ መንግስት የቃፍታ ሁመራ ወረዳ ፍ/ቤት በመ.ቁ 1800/11 በቀን 16/07/2011 ዓ.ም  አመልካች በሕግ እንደሚፈለግ አውቆ ሆነ ብል ሲደበቅ የነበረ እና ሕግን በተከተለ የመጥሪያ ስነ ስርዓት መጥሪያ የተላከለት መሆኑ ስለተረጋገጠ ጉዳዩ ዳግም እንዲታይለት ያቀረበው አቤቱታ ተገቢ አይደለም ሲሌ የሰጠው ውሳኔ፤

የአቶ ጸጋይ ገ/ሕይወት ሞግዚት አቶ ኪዳነማሪያም ሐይሉ ከ ወሮ አሚት አጽብሃ legal interdiction

የአቶ ጸጋይ ገ/ሕይወት ሞግዚት አቶ ኪዳነማሪያም ሐይሉ ከ ወሮ አሚት አጽብሃ legal interdiction

የሰበር አቤቱታው ሉቀርብ የቻለው አመልካች ሰኔ 05 ቀን 2011 ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት የሰበር አቤቱታ በትግራይ ብሔራዊ ክሌላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በመ.ቁ 107657 መጋቢት 25 ቀን 2011 ዓ.ም ሞግዚት የሆኑለት አቶ ጸጋይ ገ/ሕይወት መሬቱ ከሚገኝበት አካባቢ ውጪ በአማራ ክልል የሚኖር እና የስነ-አእምሮ ችግር እንዳለው መሬቱ ባለበት ማሕበረሰብ ያልተረጋገጠ በመሆኑ ከደንብ ቁጥር 85/2006 አንቀጽ 13/8 ውጭ የስነ አእምሮ ችግር እንዳለው ማስረጃ ቀርቧል በሚል

ጀር ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከ ዓለም ብረታብረት ኃየተየግማህበር

ጀር ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከ ዓለም ብረታብረት ኃየተየግማህበር

የሰበር አቤቱታው የቀረበው አመልካች የፌ/ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመዝገብ ቁጥር 218994 በቀን 25/03/2011 ዓ.ም የሰጠው ውሳኔ እና የፌ/ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመዝገብ ቁጥር 169918 በቀን 12/07/2011 ዓ.ም ያሳለፈው ትዕዛዝ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት በመሆኑ ይታረምልኝ በማለት ስለጠየቀ ነው።

እነ የናዝሬትና አርሲ ሳሙና ፋብሪካ ኃየተየግማህበር ከ እነ አቶ ሚሊዮን መኮንን ፣ የማህበር አባልነት ጥያቄ

እነ የናዝሬትና አርሲ ሳሙና ፋብሪካ ኃየተየግማህበር ከ እነ አቶ ሚሊዮን መኮንን ፣ የማህበር አባልነት ጥያቄ

ይህ የማህበር አበልነት ክርክር የተጀመረዉ በአዳማ ልዩ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሲሆን፣ የአሁን አመልካቾች የሥር ተከሳሾች፣ የአሁን ተጠሪዎች የሥር ከሳሾች ሆኖ ሲከራከሩ ነበር። ጉዲዩ ለዚህ ችሎት ሊቀርብ የቻለዉ የአሁን አመልካቾች የፌዳራል ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ.ቁ.169919 በ12/07/2011 ዓ.ም የሰጠዉ ትዕዛዝ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ስለሆነ እንዲታረምልን በማለት በማመልከታቸዉ ነዉ።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሠሜን ሪጅን ሑመራ ዲስትሪክት ከ አቶ ወሉ ገሔር

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሠሜን ሪጅን ሑመራ ዲስትሪክት ከ አቶ ወሉ ገሔር

የሰበር አቤቱታው የቀረበው የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሠጠው ውሳኔ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በሚል ነው፡፡ የክርክሩን አመጣጥ ከስር ፍርድ ቤት የመዝገብ ግልባጭ

እንደተረዳነው አመልካች የስር ተከሳሽ ሲሆን ተጠሪ ከሳሽ ነበሩ፡፡

First2829303133353637