እነ አቶ ተረፈ በቀለ ከ ወ/ሮ ውድነሽ ዳዲ

እነ አቶ ተረፈ በቀለ ከ ወ/ሮ ውድነሽ ዳዲ

የሰበር አቤቱታው የቀረበው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በፍ/ይ/መ/ቁ 153643 ሚያዚያ 26 ቀን 2010 ዓ.ም የሰጠውን ውሳኔ በመቃወም ሲሆን ክርክሩ የጀመረው ተጠሪ በአመልካቾች ላይ

በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ባቀረቡት ክስ ነው፡፡

አግሪኮም ኢንተርናሽናል ኩባንያ ከ የኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን

አግሪኮም ኢንተርናሽናል ኩባንያ ከ የኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን

ጉዳዩ የስንዴ ግዢ ውልን መሰረት ያደረገ ሲሆን ክርክሩ የተደረገው ግራ ቀኙ እ.ኤ.አ ኖቨንበር 25/2011 ባደረጉት ስምምነት መሰረት አለመግባባታቸውን በኢትዮጵያ መሰረታዊ ህግ (Substantive Law) እንዲሁም በ Grain and Feeds Trading association (GAFTA)  የሥነ ሥርዓት ህግ ቁጥር 125 (GAFTA Rules NO. 125) መሰረት በሚቋቋም የግልግል ዳኝነት አካል በእንግሊዝ ሃገር ለመቋጨት በተስማሙት መሰረት ነው፡፡