Login
Federal Supreme Court of Ethiopia
Search
  • Home
  • About Us
    • President Message
    • President
      • Current President
      • Former President
    • Vice President
      • Current Vice President
      • Former Vice Presidents
    • History and Traditions
    • Judges
      • Former Judges
    • Vision Mission and Mandate
    • Judicial Administration Council
  • Court Services
    • Registry Services
      • Court Forms and Fees
    • Daily Court Trial Schedule
    • Case Tracker
    • Requesting Court Documents
      • Disposed Cases
    • Court Annexed Mediation
    • Interpretation Services
    • Legal Support
      • Child Justice Project Office
      • Public Defenders Office
  • Going to Court
    • Visiting the Court
      • What Can I see and Do?
    • Courtroom Etiquette
      • Courtroom Rules
    • Criminal: Information for the Accused Person
    • Civil Disputes: Information for Parties
    • Representing Yourself
    • Information for Witness
    • Information for Lawyers
    • FAQ
  • Digital Law Library
    • Annual Reports
    • State of the Judiciary
    • Monthly Judges Seminar
    • Federal Laws
    • Archives
    • Publications
      • Journal
      • Federal Cassation Decision Series
      • Newsletter
    • Judgments
      • Cassation Decisions
      • Supreme Court Decisions
  • News Media
    • Announcements
    • Interactives
      • Photos
      • Video
    • Services for Media
      • Press Releases
      • Press Conference
      • Media Advisories
      • Speeches
    • NEWS
  • Contacts
    • Federal Supreme Court
    • Federal High Court
    • Federal First Instance Court
    • Contact and Feedback
  • Tender
  • Judgement Execution Directorate
    • About Judgement Execution Directorate
    • Auction
  • Vacancy
  • Child Justice Project

አቶ መሃሪ አለምሶም እና የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ዓቃቤሕግ የሰ.መ.ቁ 218822

Friday, July 22, 2022 15173

የአሁን ተጠሪ በስር ፍርድ ቤት በአሁን አመልካች ላይ ያቀረበው ክስ ይዘት በአጭሩ፡- አመልካች የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ 693(1)ን በመተላለፍ በቀን 20/03/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት በሚሆንበት ጊዜ በሀዋሳ ከተማ መሃል ክፍለ ከተማ ንጋት ኮከብ ሆቴል ውስጥ ልዩ ቦታው አረብ ሰፈር በሚባልበት ከግል ተበዳይ ሉቻ ተክሉ የምትነግድበት ሥራ ቦታ ድረስ በመሄድ በኦሮሚያ ክልል እና ሲዳማ ክልል የቢሮ ዕቃዎች ለማስገባት ጨረታውን ስላሸነፍኩ ብር ቸግሮኛል በጋራ እንሰራለን ብር አበድሪኝ በማለት በተለያየ ቀን ዕቃዎችን ለመግዛት ብሎ በካሽ እና በአካውንት የወሰደውን ብር በንግድ ባንክ በሁለት ግዜ እንዲከፈል ሲል ቼክ ቁጥር BC19664274 በሆነው 1,600,000 (አንድ ሚሎዮን ስድስት መቶ ሺህ ብር) ቀን 30/3/2013 ዓ.ም ጽፎ የሰጠ በመሆኑ እንዲሁም በቼክ ቁጥር BC19664275 በሆነው 1,500,000 (አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ብር) በቀን 15/4/2013 ዓ.ም  ጽፎ በመስጠት በአጠቃላይ ብር 3,100000 (ሶስት ሚሊዮን አንድ መቶ ሺህ ብር) የሚሆን በአመልካች ስም በተከፈተ የባንክ ሂሳብ ውስጥ በቂ ገንዘብ እንደሌለ አጣርቶ መረጃ የተሰጠ በመሆኑ በቂ ስንቅ ሳይኖር  ቼክ በማዘዙ ተከሷል የሚል ነው፡፡መልካም ንባብ…….

Read more

ማልድ የትምህርት ድጋፍ ሰጪ ኃ/የተ/የግ/ማህበርበ እናወ/ሪት ብሔር ዮናስ የሰ/መ/ቁ. 218123

Friday, July 22, 2022 14707

ጉዳዩ የተጀመረውም በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተጠሪ ባቀረበችው ክስ በአመልካች ድርጅት ውስጥ ከመስከረም 04 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ በወር ብር 27,000.00 እየተከፈለኝ በመምህርነት፣ በረዳት አስተዳዳሪነት በልዩ ፍላጎት ዲፓርትመነት የአስተዳደርና ትምህርት ድጋፍ ሰጪ ኃላፊ የስራ መደብ በመሪነት፣ እንዲሁም ሰላሳ በመቶ የሚሆነውን አስተዳደራዊ ስራ እየሰራሁ ያለበቂ ምክንያት የስራ ውሌን ያቋረጠ በመሆኑ ስንብቱ ህገ-ወጥ ነው ተብሎ አመልካች ልዩ ልዩ ክፍያዎች እንዲከፍለኝ ይወሰንልኝ በማለት የጠየቁትን ዳኝነት መነሻ ያደረገ ነዉ፡፡ አመልካች በበኩሉ ተጠሪ የልዩ ፍላጎት ዲፓርትመንት የአስተዳደርና ትምህርት ድጋፍ ሰጪ ኃላፊ የስራ መደብ በመሪነት እንዲሁም ሰላሳ በመቶ የሚሆነውን አስተዳደራዊ ስራ ሲሰሩ የቆዩ የስራ መሪ በመሆናቸዉ የስራ ክርክር ችሎት ጉዳዩን አይቶ የመወሰን የስረ ነገር ስልጣን የለውም የሚል የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ አቅርቧል፡፡መልካም ንባብ…….

Read more

ስንታየሁ የግል 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና እነ አቶ ይርጋ ባይችሉ የሰ/መ/ቁ. 217836

Friday, July 22, 2022 14569

ጉዳዩ የግል የስራ ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ በተጀመረበት በደብረማርቆስ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ተጠሪዎች ባቀረቡት ክስ በአመልካች ትምህርት ቤት በመምህርነት ተቀጥረዉ በመስራት ላይ እያሉ ከነሐሴ 25 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ አመልካች ወደ ትምህርት ቤቱ ግቢ እንዳይገቡ በመከልከልና ወደ ፖሊስ ሄዳችሁ ከሳችሁኛል በሚል ምክንያትም ማስጠንቀቂያ ሳይሰጣቸዉ ከስራ እንዲሰናበቱ ያደረገበት አግባብ ህገ ወጥ መሆኑን ጠቅሰዉ አመልካች ወደ ስራ እንዲመልሳቸዉ፣ ወደ ስራ የማይመለሱበት ምክንያት ካለም የተለያዩ ክፍያዎች እንዲከፍላቸዉ እንዲሁም ለስራ ግብርና ለጡረታ በሚል ከደመወዛቸዉ ሲቀንስ የነበረዉን ለሚመለከታቸዉ አካላት ገቢ እንዲያደርግ እንዲወሰንላቸዉ ዳኝነት ጠይቀዋል፡፡መልካም ንባብ……  

Read more

ዳሽን ባንክ አክስዬን ማህበር እና የኢትዬጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ፤የኢትዬጵያ ብሔራዊ ባንክ የሰ/መ/ቁ 217557

Friday, July 22, 2022 13273

ከመዝገቡ መረዳት እንደሚቻለው ከሳሽ ለከፍተኛው ፍርድ ቤት ባቀረበው አቤቱታ ተከሳሽ በቀን 19/02/2012 ዓ/ም እና በቀን 04/02/2013 ዓ.ም የሰጠው አስተዳደራዊ ውሳኔ የህግ ስህተት የተፈጸመበት ስለሆነ በአዋጅ ቁጥር 1183/2012 አንቀጽ 48 መሰረት ውሳኔው እንዲከለስ በማለት ጠይቋል፡፡ተከሳሽ በሰጠው መልስ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዎችንና የፍሬ ነገር ክርክሩን አቅርቧል፡፡ ባቀረበው መቃወሚያ ተከሳሽ ለጣ/ገብ በ04/02/2013 ዓ.ም የጻፈው ደብዳቤ ተከሳሽ በቀን 19/02/2012 ዓ.ም በጉዳዩ ላይ ቋሚ መመሪያ እስኪወጣ ድረስ በማለት የሰጠውን መመሪያ ለማብራራት የተጻፈ ደብዳቤ እንጂ አስተዳደራዊ ውሳኔ አይደለም፡፡ በቀን 19/02/2012 ዓ.ም የወጣው መመሪያ አዋጅ ቁጥር 1183/12 ከመውጣቱ በፊት የወጣ ስለሆነ አዋጁ በመመሪያው ላይ ተፈጻሚ ሊሆን አይገባም፡፡ ፍ/ቤቱም ጉዳዩን ለማየት ስልጣን የለውም፡፡ በተጨማሪም ከሳሽ ተከሳሽ በሰጠው ውሳኔ ቅሬታውን በአዋጅ ቁጥር 1183/12 አንቀጽ 51 መሰረት ለተከሳሽ ተቋም የቅሬታ ማስተናገጃ አካል ያላቀረበ ስለሆነ ከሳሽ የተከሳሽን አስተዳደራዊ መፍትሄዎች አሟጦ ያልጨረሰ በመሆኑ ፍ/ቤቱ ጉዳዩን ለማየት ስልጣን የለውም በማለት ተከራክሯል፡፡መልካም ንባብ……..

Read more

እነ አቶ ሰለሞን እሸቱ እና ሰዓዳ ጌቱ እና ጓደኞቻቸው ሻወርና መፀዳጃ ህ/ሽ/ማህበር የሰ/መ/ቁ 216384

Friday, July 22, 2022 14031

ከመዝገቡ መረዳት እንደሚቻለው በስር ፍ/ቤት የአሁን አመልካቾች ባቀረቡት ክስ የተጠሪ ማህበር መስራች አባል መሆናቸውን ገልፀው ነገር ግን ማህበሩ 1ኛ አመልካችን የካቲት 2 ቀን 2013 ዓ.ም ፣ 2ኛ አመልካችን መጋቢት 2 ቀን 2013 ዓ.ም እንዲሁም 3ኛ አመልካችን የካቲት 6 ቀን 2013 ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ ከማህበር አባልነት አሰናብቷል:: በማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም ውስጠ ደንብ መሰረት ማህበሩ ፈጽማችኃል ያላቸውን ተግባሮች ያልፈፀምን ሲሆን ተፈጽመዋል ቢባል እንኳን ከአባልነት እንደሚያሰናበቱ አልተደነገገም፡፡ በመሆኑም ስንብቱ ህገወጥ በመሆኑ ተከሳሽ ማህበር ወደ አባልነታችን እንዲመልሰን እንዲወሰንልን  በማለት ዳኝነት ጠይቀዋል፡፡መልካም ንባብ………

Read more
Previous12345678910NextLast

Categories

  • 2011 Expand/Collapse
  • 2012 Expand/Collapse
  • 2013 Expand/Collapse
    Contacts
  • TEL : +251-11-1-55-34-00 /
  •          +251-11-1-11-04-32
  • Fax : +251 111-550278 /
  •          +251 111-565583
  • Email : fscpublicrelation@gmail.com
  • Address: 6 Killo , Addis Ababa, Ethiopia
Quick Links
  • About Us
  • E-Filing 
  • Calendar
  • Press Release
  • Case Tracker
  • FAQ
    Connect With Us
  • Privacy Policy
  • |
  • Site Map
Copyright © The Federal Supreme Court of Ethiopia- All rights reserved
Powered By Bsquare IT Solutions