አቶ ወንድማገኝ መንግስቱ ማሞ እና የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ-መ-ቁ 191629
ይህ የሰበር ጉዳይ ለዚህ ችሎት ሊቀርብ የቻለው ተጠሪ በአመልካች ላይ 3 የወንጀል ህግ ድንጋጌዎችን በመጥቀስ ተደራራቢ ወንጀል ፈፅሟል በማለት ያቀረበው ክስ በደቡብ ክልል ኮንታ ልዩ ወረዳ ከፍተኛ ፍ/ቤት ጉዳዩን መርምሮ በ 2 ድንጋጌ ጥፋተኛ በማድረግ በ 11 ዓመት ፅኑ እስራት እና በብር 5,000.00 እንዲቀጣ የሰጠው ውሣኔ በይግባኝ ለክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት በመቅረቡ ይግባኝ ሰሚው ፍ/ቤት ቅጣቱን በማሻሻል በ 7 ዓመት ከ 8 ወር ፅኑ እስራት እና በብር 2,500.00 እንዲቀጣ ሲወሰን ለክልሉ ከ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ሁለቱን ድንጋጌ በመተው በወንጀል ህግ አንቀፅ 543/3 ስር ብቻ ጥፋተኛ በማድረግ 5 ዓመት ፅኑ እስራት እና በብር 1,000.00 የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጣ መወሰኑ መሰረታዊ የህግ ስህተት የፈፀመ በመሆኑ በሰበር ታይቶ ይታረምልኝ ሲል አመልካች የሰበር አቤቱታ በማቅረቡ መነሻነት ነው፡፡የጉዳዩን አመጣጥ እንዲህ ነው፡፡…….