እነ አቶ ተረፈ በቀለ ከ ወ/ሮ ውድነሽ ዳዲ Friday, October 30, 2020 9983 የሰበር አቤቱታው የቀረበው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በፍ/ይ/መ/ቁ 153643 ሚያዚያ 26 ቀን 2010 ዓ.ም የሰጠውን ውሳኔ በመቃወም ሲሆን ክርክሩ የጀመረው ተጠሪ በአመልካቾች ላይ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ባቀረቡት ክስ ነው፡፡ Read more
አግሪኮም ኢንተርናሽናል ኩባንያ ከ የኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን Friday, October 30, 2020 10189 ጉዳዩ የስንዴ ግዢ ውልን መሰረት ያደረገ ሲሆን ክርክሩ የተደረገው ግራ ቀኙ እ.ኤ.አ ኖቨንበር 25/2011 ባደረጉት ስምምነት መሰረት አለመግባባታቸውን በኢትዮጵያ መሰረታዊ ህግ (Substantive Law) እንዲሁም በ Grain and Feeds Trading association (GAFTA) የሥነ ሥርዓት ህግ ቁጥር 125 (GAFTA Rules NO. 125) መሰረት በሚቋቋም የግልግል ዳኝነት አካል በእንግሊዝ ሃገር ለመቋጨት በተስማሙት መሰረት ነው፡፡ Read more