Login
Federal Supreme Court of Ethiopia
Search
  • Home
  • About Us
    • President Message
    • President
      • Current President
      • Former President
    • Vice President
      • Current Vice President
      • Former Vice Presidents
    • History and Traditions
    • Judges
      • Former Judges
    • Vision Mission and Mandate
    • Judicial Administration Council
  • Court Services
    • Registry Services
      • Court Forms and Fees
    • Daily Court Trial Schedule
    • Case Tracker
    • Requesting Court Documents
      • Disposed Cases
    • Court Annexed Mediation
    • Interpretation Services
    • Legal Support
      • Child Justice Project Office
      • Public Defenders Office
  • Going to Court
    • Visiting the Court
      • What Can I see and Do?
    • Courtroom Etiquette
      • Courtroom Rules
    • Criminal: Information for the Accused Person
    • Civil Disputes: Information for Parties
    • Representing Yourself
    • Information for Witness
    • Information for Lawyers
    • FAQ
  • Digital Law Library
    • Annual Reports
    • State of the Judiciary
    • Monthly Judges Seminar
    • Federal Laws
    • Archives
    • Publications
      • Journal
      • Federal Cassation Decision Series
      • Newsletter
    • Judgments
      • Cassation Decisions
      • Supreme Court Decisions
  • News Media
    • Announcements
    • Interactives
      • Photos
      • Video
    • Services for Media
      • Press Releases
      • Press Conference
      • Media Advisories
      • Speeches
  • Contacts
    • Federal Supreme Court
    • Federal High Court
    • Federal First Instance Court
    • Contact and Feedback
  • Tender
  • Judgement Execution Directorate
    • About Judgement Execution Directorate
    • Auction
  • Vacancy
  • Child Justice Project

አቶ ዘገየ ባህሩ እና ወ/ሮ ልደት ሉሉ የመ.ቁ.233825

Wednesday, September 20, 2023 9527

ጉዳዩ ከክርክር ጭብጥ አያያዝ ጋር ተያይዞ የቀረበ ሲሆን አቤቱታውም  ተፈፅሟልያለትን መሰረታዊ የህግ ስህተት ጠቅሰው በዚህ ችሎት እንዲታረምላቸው ጠይቀዋል፡፡ የቀረበው የሰበር አቤቱታ ተመርምሮ ከለይ በዚህ ፍርድ መግቢያ ሊይ የተመለከተውን ነጥብ ለማጣራት ሲባል ያስቀርባሌልተብሎ ግራ ቀኙ በጽሑፍ እንዲከራከሩ ተዯርጓል፡፡ የጉዳዩ አመጣጥ እና የክርክሩ ይዘት አጠር ባለ መልኩ ከሊይ የተመለከተውን ሲመስል ችሎቱም በሰበር አጣሪው ችሎት ሊጣራ ይገበዋል ተብሎየተያዘውን ነጥብ ለሰበር አቤቱታው መነሻ ከሆነው የስር ፍርድ ቤቶች ውሳኔ እና ለጉዳዩ አግባብነት ካላቸው ሕጎች ጋር በማገናዘብ መርምሯል፡፡መልካም ንባብ...........

Read more

እነ ዶ/ር ሌሊሳ ቂጣታ እና እነ አቶ ብርሃኑ ቂጣታ የመ.ቁ.231081

Wednesday, September 20, 2023 5729

ጉዳዩ የውርስ ንብረት ክርክርን የሚመለከት ነው፡፡አቤቱታውም በክል ፍርድ ቤቶች ውሳኔ ሊይ ተፈፅሟል ያሉትን መሰረታዊ የህግ ስህተት ጠቅሰው በዚህ ችሎት እንዱታረምላቸው ጠይቀዋል፡፡ የቀረበው የሰበር አቤቱታ ተመርምሮ ያስቀርባል በመባለልግራ ቀኙ በፅሁፍ እንዱከራከሩ ተደርጓል፡፡ ችሎቱም የግራ ቀኙን ክርክር ለሰበር አቤቱታው መነሻ ከሆነው የስር ፍርዴ ቤቶች ውሳኔ እና ለጉዲዩ አግባብነት ካሊቸው ሕጎች ጋር በማገናዘብ መርምሯል፡፡ እንግዱህ በኢ.ፌ.ዱ.ሪ. ህገ መንግስትም ሆነ ህገ መንግስቱን መሰረት አድርጎ በወጣው የፌድራል ፍርዴ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 መሰረት ለዚህ ሰበር ሰሚ ችልት የተሰጠው የዳኝነት ሥልጣን መሠረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመባቸውን ማናቸውንም የመጨራሻ ዉሳኔዎችን መርምሮ ማረም ስለመሆኑ የህግ መንግስቱ አንቀጽ 80(3(ሀ)) እና የአዋጁ አንቀፅ 10 ዴንጋጌዎች ያስገነዝባል፡፡ መሠረታዊ የህግ ስህተት ማለት ምን ማለት እንደሆነ በአዋጁ የትርጉም ክፍድ በአንቀጽ 2(4) ስር በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ጥሩ ንባብ.......

Read more

ወ/ሮ አበራሽ በቀለ በየነ ተጠሪ እና አቶ ብቂላ ወዬሳ በያን.የሰ/መ/ቁ. 236223

Wednesday, September 20, 2023 5700

ጉዳዩ ፍቺን ተከትል የተደረገ የባልና ሚስት የንብረት ክፍፍል ክርክርን የሚመለከት ነዉ፡፡አቤቱታውም በሽማግሌዎች እና በፍርድ ቤት ፊት ቆመዉ የቤቱ የገበያ ዋጋ ብር 1,000,000 እንዯሆነ እራሳቸዉ ገምተዉ ግማሹን ገንዘቡን ከፍለዉ ቤቱን ሇለእራሳቸዉ ለማስቀረት ተጠሪ ተስማምተዋል፤ የሀረሪ ክልል የመጀመሪ ደረጃ እና የክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤትም ይህንኑ የተጠሪን ስምምነት መሠረት በማድረግ በአጣሪ ሽማግላዎች የቀረበዉን የዉሳኔ ሃሳብ ተቀብል ማጽደቁ ተገቢ ሆኖ እያለከ ከቤተሰብ ህጉ ድንጋጌ ውጪ በአዲስ የቀረበዉን የተጠሪን ሀሳብ በመቀበል የሀረሪ ክል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የስር ፍርድ ቤቶችን ዉሳኔ የሻረበት ሁኔታ የህግ አግባብን ያልተከተለ ነው፤ እንዲሁም የጋራ ንብረት ክፍፍልን አስመልክቶ በክልል የቤተሰብ ህግ ማስታወሻ ፡ - ይህ የ ሰበር ችሎት ውሳኔ ሰነ ድ ለጥናትና ምርምር ሥራ ወይም ለግንዛ ቤ እ ንጂ ለፍርድ አ ፈጻ ጸም ዓላማ አያገ ለግልም ሊይ የተመሇከተዉን ዴንጋጌ መሠረት ባላደረገ መልኩ ቤቱ በሃራጅ ተሸጦ ይካፈለ መባል መሠረታዊ የህግ ስህተት በመሆኑ ታርሞ ይወሰንልኝ የሚል ነዉ፡፡ጥሩ ንባብ፡፡

Read more

ወ/ሮ ዘይነባ መሀመድ እና የ አቶ አረጋ ተወካይ መሳይ አረጋ.የሰበር መዝገብ ቁጥር 222120

Tuesday, February 21, 2023 12241

መዝገቡ ለሰበር ሰሚ ችሎቱ ሊቀርብ የቻለው ተጠሪ ለአመልካች ቤተሰቦች ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውን ለክርክሩ ምክንያት የሆነውን መሬት መልቀቅ የለበትም በማለት የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመዝገብ ቁጥር 09429 ነሐሴ 7 ቀን 2013 ዓ/ም በዋለው ችሎት የሰጠውን ውሳኔ የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ሰሚ ችሎቱ በሰበር መዝገብ ቁጥር 09815 ጥር 24 ቀን 2014 ዓ/ም በዋለው ችሎት ማጽናቱ መሰረታዊ የህግ ስህተት ስለሆነ በሰበር ሰሚ ችሎቱ ይታረምልኝ በማለት አመልካች የካቲት 25 ቀን 2014 ዓ/ም በተፃፈ የሰበር አቤቱታ በማመልከታቸው ነው፡፡ጥሩ ንባብ..

Read more

ወ/ሮ ቱጃሬ ደጀኔ እና አቶ ተካ ሰፋራ (11) ሰዎች የሰ.መ.ቁ. 21790

Wednesday, February 1, 2023 6403

ጉዳዩ የገጠር መሬት ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሲናና ወረዳ ፍርድ ቤት ነው፡፡ በሥር ፍርድ ቤት በተደረገው ክርክር የአሁን 1ኛ ተጠሪ ከሳሽ፤ የአሁን 11ኛ እና 12ኛ ተጠሪዎች በቅደም ተከተል 1ኛ እና 2ኛ ተከሳሾች፤ የአሁን አመልካች እና ከ2- 10ኛ ተጠሪዎች ደግሞ ጣልቃ ገቦች በመሆን ተከራክረዋል፡፡ የአሁን 1ኛ ተጠሪ በሥር ፍርድ ቤት ያቀረቡት ክስ ይዘት በአጭሩ፡- የአሁን 11ኛ የ12ኛ ተጠሪዎች እና 11ኛ ተጠሪ የ12 ተጠሪ ባለቤት  ለ1ኛ ተጠሪ ደግሞ እህት ናቸው፣ አባታችን አቶ ሰፋራ ሆርዶፋ  መስከረም 24/2011 ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል፤ አባታችን 8 ልጆች አሉት፤አዋሳኛቸው በክሱ ላይ የተገለጸውን  5 የእርሻ መሬት እና አንድ 20 ዚንጎ ቆርቆሮ መኖሪያ ቤት የአባታችን ንብረት በመሆኑ ተጠሪዎች ድርሻቸውን እንዲያካፈሏቸው ይወሰንላቸው ዘንድ ዳኝነት መጠየቃቸውን የሚያሳይ ነው፡፡ መልካም ንባብ ……

Read more
12345678910NextLast

Categories

  • 2011 Expand/Collapse
  • 2012 Expand/Collapse
  • 2013 Expand/Collapse
    Contacts
  • TEL : +251-11-1-55-34-00 /
  •          +251-11-1-11-04-32
  • Fax : +251 111-550278 /
  •          +251 111-565583
  • Email : fscpublicrelation@gmail.com
  • Address: 6 Killo , Addis Ababa, Ethiopia
Quick Links
  • About Us
  • E-Filing 
  • Calendar
  • Press Release
  • Case Tracker
  • FAQ
    Connect With Us
  • Privacy Policy
  • |
  • Site Map
Copyright © The Federal Supreme Court of Ethiopia- All rights reserved
Powered By Bsquare IT Solutions