Login
Federal Supreme Court of Ethiopia
Search
  • Home
  • About Us
    • Message from the President
    • History and Traditions
    • Vision Mission and Mandate
    • President
      • Current President
      • Former Presidents
    • Vice President
      • Current Vice President
      • Former Vice Presidents
    • Judges
      • Current
      • Former Judges
    • Judicial Administration Council
    • Court Administration & Directorates
  • Court Services
    • Registry Services
      • Court Forms and Fees
    • Daily Court Trial Schedule
    • Case Tracker
    • Requesting Court Documents
      • Disposed Cases
    • Court Annexed Mediation
    • Interpretation Services
    • Legal Support
      • Child Justice Project Office
      • Public Defenders Office
  • E-Filing
    • Quick Start Guide
      • Registration
      • E-Filing
    • User Guide
    • Rules and Guidelines
    • Forms
    • Tutorials
  • Going to Court
    • Visiting the Court
      • What Can I see and Do?
    • Courtroom Etiquette
      • Courtroom Rules
    • Criminal: Information for the Accused Person
    • Civil Disputes: Information for Parties
    • Representing Yourself
    • Information for Witness
    • Information for Lawyers
    • FAQ
  • Digital Law Library
    • Annual Reports
    • State of the Judiciary
    • Monthly Judges Seminar
    • Federal Laws
    • Archives
    • Publications
      • Journal
      • Federal Cassation Decision Series
      • Newsletter
    • Judgments
      • Cassation Decisions
      • Supreme Court Decisions
  • News Media
    • Announcements
    • Interactives
      • Photos
      • Video
    • Services for Media
      • Press Releases
      • Press Conference
      • Media Advisories
      • Speeches
  • Contacts
    • Federal Supreme Court
    • Federal High Court
    • Federal First Instance Court
    • Contact and Feedback
  • Vacancy

እነ ወ/ሮ ኤልሳቤጥ ማስረሻ እና አቶ ኃ/ማርያም ወዳጆ የመ.ቁ.220108

Friday, August 5, 2022 2696

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሶስተኛ ሰበር ችሎት ሐሰተኛ ቃለ-መሐላ አቤቱታ ያቀረቡ ባለጉዳይን በችሎት መድፈር ጥፋተኛ ናቸው በማለት ሐምሌ 27 ቀን 2014 ዓ.ም በዋለው ችሎት በአንድ ወር ከአስራ አምስት ቀን ቀላል እስራት እንዲቀጡ ወሰነ፡፡

ፍርድ ቤቱ በእስራት እንዲቀጡ የወሰነባቸው አቶ ኃይለማርያም ወዳጆ በደሀ ደንብ መስቀልኛ የሰበር አቤቱታ ለማቅረብ የዳኝነት ለመክፈል ምንም ሀብት እና ንብረት የሌላቸውና በቀበሌ ቤት የሚኖሩ መሆኑን በቃለ-መሐላ በማረጋገጥ አቤቱታቸውን በሀሰተኛ መንገድ በማቅረባቸው ነው፡፡ መልካም ንባብ ………

Read more

ኢሊሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል እና አቶ ፀጋዬ መለሰ የሰ/መ/ቁጥር 204833

Friday, February 25, 2022 2542

ጉዳዩ የስራ ክርክር ሲሆን በተጀመረበት የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አመልካች ተከሳሽ ተጠሪ ከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል፡፡

ተጠሪ በ08/11/2011 ዓ.ም. ጽፈው ባቀረቡት ክስ በአመልካች ሆቴል ውስጥ በዋና ምግብ አዘጋጅነት የስራ መደብ በወር ብር 85,554 እየተከፈለኝ ስሰራ ቆይቼ ግንቦት 15 ቀን 2011 ዓ.ም. በተጻፈ ደብዳቤ በግንቦት 14 ቀን 2011 ዓ.ም. በነበረው የሙስሊሞች ጾም አፍጥር ዝግጅት ላይ ጉድለት አሳይተሀል በሚል ከግንቦት 15 ቀን 2011 ዓ.ም. ጀምሮ የስራ ውሌን አቋርጧል፡፡ ነገር ግን የፈጸምኩት ጉድለት የለም፡፡ ጉድለት አለ ቢባል እንኳን ያለማስጠንቀቂያ ከስራ የሚያሰናብት ባለመሆኑ ስንብቱ ህገወጥ ነው ተብሎ አመልካች የማስጠንቀቂያ ጊዜ፤ የካሳ እና የስንብት ክፍያ እንዲሁም የአንድ ወር ደመወዝ በድምሩ ብር 705,820 እንዲከፍል ይወሰንልኝ በማለት ዳኝነት ጠይቀዋል፡፡…………..

Read more

አቶ ከተማ ኑኔ እና ወ/ሮ መረጠች ለማ የሰበር መ/ቁጥር 191095

Friday, February 25, 2022 2381

በዚህ መዝገብ ላይ የቀረበው ጉዳይ በሊዝ ውል የተገኘ ይዞታ ክርክርን የሚመለከት ነው፡፡ የሰበር አቤቱታው የቀረበው የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች እና ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ችሎት በመ/ቁ/14021 ላይ ታህሳስ 17/2012 ዓም በዋለው ችሎት የስር ፍቤቶችን ውሳኔ የሻረበትን የመጨረሻ ውሳኔ በመቃወም ነው፡፡የክርክሩ ስረ ነገር አመጣጥ እንዲህ ነው፡፡………….    

Read more

ወ/ሮ ፀሐይነሽ ወርቁ እነ አቶ አርአያ በዛብህ የሰ/መ/ቁ 211693

Friday, February 25, 2022 2194

መዝገቡ ከቀጠሮ በፊት ሊቀርብልን የቻለው አመልካች/ቾች 23/11ቀን 2ዐ13 ዓ.ም የሰበር አቤቱታው ታይቶ ውሳኔ እስኪሚያገኝ ጊዜ ድረስ በፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ይግባኝ ችሎት በመ/ቁ 268732 በ15/11/2ዐ13 ዓ.ም የተሰጠው ውሳኔ አፈፃፀሙ ታግዶ እንዲቆይ ይታዘዝልን የሚል አቤቱታ በቃለ መሃላ አስደግፈው አቅርበዋል፡፡……..

Read more

እነ አቶ ካሳሁን ዘላለም እና የሰሜን ሸዋ ዞን የገቢዎች ዓቃቤ ሕግ የሰ.መ.ቁ 208826

Friday, February 25, 2022 2190

ጉዳዩ ወንጀልን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ነው፡፡ የአሁን ተጠሪ በአሁን አመልካቾች ላይ በስር ፍርድ ቤት ያቀረባቸው ክሶች ሶስት ሲሆኑ ይዘታቸውም፡-

1ኛ ክስ፡- 1ኛ አመልካች የታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀጽ 120/1 ድንጋጌን በመተላለፍ በደብረብርሃን ከተማ ቀበሌ 06 ገቢዎች ጽ/ቤት በተጨማሪ እሴት ታክስ ግብር ከፋይነት ተመዝግቦ በሬስቶራንት ንግድ ዘርፍ ተሰማርቶ በመስራት ላይ እንዳለ ሕዳር 08 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 7፡15 ሠዓት ሲሆን በሬስቶራንቱ ውስጥ የምግብ እና የመጠጥ አገልግሎት ለመጠቀም የገቡት አቶ ተክልዬ አስራት እና አቶ ብርቅነርህ ደሳለኝ የተባሉት ግለሰቦች ሁለት ጥብስ፤ ሁለት ቢራ እና ሁለት ድራፍት ከተጠቀሙ በኋላ ለጥብሱ ብር 180፤ ለቢራው ብር 50፤ ለድራፍቱ ብር 24፤  በጠቅላላው ብር 254 / ሁለት መቶ ሀምሳ አራት / ከፍለው ሲወጡ ከሽያጭ መመዝገቢያው መሳሪያ የሚወጣውን ደረሰኝ ቆርጦ መስጠት ሲገባው ደረሰኙን ሳይሰጥ ግብይት የፈጸመ እና ወዲያውኑ እጅ ከፍንጅ የተያዘ በመሆኑ በፈጸመው ያለደረሰኝ ግብይት መፈጸም ወንጀል ተከሷል የሚል ነው፡፡…………

Read more
12345678910NextLast

Categories

  • 2011 Expand/Collapse
  • 2012 Expand/Collapse
  • 2013 Expand/Collapse
    Contacts
  • TEL : +251-11-1-55-34-00 /
  •          +251-11-1-11-04-32
  • Fax : +251 111-550278 /
  •          +251 111-565583
  • Email : fscpublicrelation@gmail.com
  • Address: 6 Killo , Addis Ababa, Ethiopia
Quick Links
  • About Us 
  • E-Filing 
  • Calendar
  • Press Release
  • Case Tracker
  • FAQ
    Connect With Us
  • Privacy Policy
  • |
  • Site Map
Copyright © The Federal Supreme Court of Ethiopia- All rights reserved
Powered By Bsquare IT Solutions