Monday, October 9, 2023 / Categories: CASSATION, Cassation Volumes አቶ ሳኒ አሊይ እና ሼህ አህመድ አለይ -የሰበር መ/ቁ.108352 አቤቱታውም አከራካሪው ይዞታ ከግራ ቀኙ ወላጅ አባታቸው በውርስ የተገኘና ከተጠሪ ጋር በተደረገው ስምምነት መሰረት ለአመልካች ተሰጥቶ በስማቸውም የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር ያወጡት ሆኖ በተጠሪ በሃይል የያዘባቸው ሆኖ እያለ በተጠረ የተፈጠረ ሁከት የለም ተብሎ መወሰኑ ያላግባብ ነው የሚል ነው፡፡ አቤቱታው ተመርምሮ በዚህ ችሎት እንዲታይ የተደረገ ሲሆን ተጠሪም ቀርበው ግራ ቀኙ በፅሑፍ እንዲከራከሩ ተደርጓል፡፡መልካም ንባብ....... Previous Article Federal Cassation Decision Volume 25 Next Article የሰበር ውሳኔ ቅጽ 26 Print 13271 Documents to download 108352(.pdf, 818.91 KB) - 1725 download(s)