ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት የተሰጡ አስገዳጅ የሰበር ውሳኔዎች ልዩ ዕትም ቁጥር 01 ለህትመት በቅቷል ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት የተሰጡ አስገዳጅ የሰበር ውሳኔዎች ልዩ ዕትም ቁጥር 01 ለህትመት በቅቷል Tuesday, August 19, 2025 2417 Read more
አቶ ሳኒ አሊይ እና ሼህ አህመድ አለይ -የሰበር መ/ቁ.108352 Monday, October 9, 2023 10844 አቤቱታውም አከራካሪው ይዞታ ከግራ ቀኙ ወላጅ አባታቸው በውርስ የተገኘና ከተጠሪ ጋር በተደረገው ስምምነት መሰረት ለአመልካች ተሰጥቶ በስማቸውም የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር ያወጡት ሆኖ በተጠሪ በሃይል የያዘባቸው ሆኖ እያለ በተጠረ የተፈጠረ ሁከት የለም ተብሎ መወሰኑ ያላግባብ ነው የሚል ነው፡፡ አቤቱታው ተመርምሮ በዚህ ችሎት እንዲታይ የተደረገ ሲሆን ተጠሪም ቀርበው ግራ ቀኙ በፅሑፍ እንዲከራከሩ ተደርጓል፡፡መልካም ንባብ....... Read more