የፌዴራል ዳኝነት አሁናዊ ሁኔታና የወደፊት ዕይታ-የካቲት 2014 ሪፖርት-The state of the judiciary – February 2022 report

1049

«የፌደራል ፍርድ ቤቶች አሁናዊ ሁኔታ እና የወደፊት ዕይታ /State of the Judiciary/» በሚል ርዕስ ለሁለተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ጉባዔ በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል የስብሰባ አዳራሽ የካቲት 6 ቀን 2014 ዓ.ም ተካሂዷል፡፡

በጉባኤው ላይ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት ክብርት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ  በ2013 በጀት ዓመት እና በ2014 ግማሽ በጀት ዓመት በፌደራል ፍርድ ቤቶች በተከናወኑ ዋና ዋና ውጤቶች ላይ ትኩረት ያደረገ ሪፖርት ለተሳታፊዎች አቅርበዋል፡፡

ክብርት ወ/ሮ መዓዛ በጉባዔው ላይ ያቀረቡት ሙሉ ሪፖርት ከዚህ በታች ያገኑታል፡፡