በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የይግባንና የሰበር አቤቱታ ለማቅረብ የሚፈልጉ ባለጉዳዮች ፍርድ ቤት መምጣት ሳያስፈልጋቸው መዝገብ መክፈት እንዲችሉ የተዘጋጀ ስርዓት የሚጠቀሙበት ሲሆን አገልግሎቱን በአግባቡ መጠቀም ያስችላል፡፡