ዜታ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ እና...

ጉዳዩ የአካል ጉዳት ካሳ ክፍያን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት  ሲሆን በስር ፍ/ቤት አመልካች ተከሳሽ ተጠሪ ደግሞ ከሳሽ  ነበሩ፡፡ ተጠሪ በግንቦት 10 ቀን 2013 ዓ.ም ጽፈው... Read more

አቶ አስፋዉ ጋቸና እና ወ/ሮ አምሳል...

ጉዳዩ የተጀመረዉ በአዳማ ወረዳ ፍርድ ቤት ሲሆን የአሁን አመልካቾች በተጠሪ ላይ በመሰረቱት ክስ በአዳማ ከተማ ደጋጋ ቀበሌ ዉስጥ አመልካቾች እንደቅደምተከተላቸዉ በቀን 18/11/1994ዓ/ም በሊዝ የተሰጣቸዉ በካርታ ቁጥር... Read more

ኢንጅነር ጌታቸው እሸቱ እና እነ ዶ/ር...

በአመልካቾች እንዲፈጸም የተጠየቀዉ የፍርድ ዉሳኔ ይዘትም የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በሰጠው ውሳኔ መሰረት የካርታ ቁጥሩ 83/6 የቦታው ስፋት 3015 ካ.ሜ የሆነ በላዩ ላይ ከሰፈረው ከነሙሉ ንብረቱ የሽያጭ... Read more

እነ ወ/ሮ አዜብ መኮንን ገመዳ () እና...

የጉዳዩ አመጣጥ ሲታይ የአሁን አመልካቾች በሥር የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ባቀረበዉ የክስ አቤቱታ፡ በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 11 የቤት ቁጥር 168 የሆነ 1368 ካ.ሜ ይዞታ የአሁን 3ኛ ተጠሪ እና ሟች አባታችን በትዳር ዉስጥ... Read more
1345678910Last
«March 2024»
MonTueWedThuFriSatSun
26272829123
45678910
11121314151617
18192021222324
25262728293031
1234567

የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የስድስት ወር አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ

55

የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የ2016 ዓ.ም የስድስት ወር አፈጻጸም ግምገማና ውይይት በቀን 09/06/2016 ዓ.ም አካሂዷል፡፡ በአፈጻጸም ግምገማው የዳኞች እና አስተዳደር ሰራተኞች የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማና ውይይት የተደረገ ሲሆን ከዚህ ጋር ተያይዞ የጉዳዮች ፍሰት አፈጻጸም ሪፖርት፣ የኢንስፔክሽን ግኝት ሪፖርት፣ የፌደራል ፍርድ ቤቶች አይ.ሲ.ቲ ፕሮጀክቶች የተመለከተ ገለጻ እንዲሁም የህጻናት ተስማሚ ፍ/ቤቶች ረቂቅ መመሪያ ላይ ገለጻና ውይይት ተደርጓል፡፡ በተመሳሳይ መልኩ የአስተዳደር ሰራተኞች አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ላይ ከየስራ ክፍሎቹ የአፈጻጸም ግምገማና ውይይት በተጨማሪ የአስተዳደር ሰራተኞች ደንብ 01/2015 ላይ ገለጻ ተደርጓል፡፡ 

በኢትዮጵያ የቤልጅየም አምባሳደር የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ...

32

በኢትዬጵያ የቤልጂየም አምባሰደር የሆኑት ክቡር አቶ ስቴፈን ቲጅስ በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት ከፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዝደንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት፣ ምክትል ፕሬዝደንት ክብርት ወ/ሮ አበባ እምቢአለ እንዲሁም ከፍ/ቤቱ የስራ ሃላፊዎች ጋር በመሆን ውይይትና የስራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ 

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዲስ ለሚያስገነባው የዋና...

35

የካቲት 2 ቀን 2016 ዓ.ም፡ - የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዲስ ለሚያስገነባው የዋና መስሪያ ቤት ህንጻ ተክለሃይማኖት አካባቢ በሚገኘው ፍርድ ቤቱ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለግንባታው በተረከበው ይዞታ ውስጥ መሰረተ ድንጋይ የማስቀመጥ መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡ 

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች አስተዳደር ሰራተኞች ጉባዔ ስራውን ጀመረ

94

የፌደራል ፍርድ ቤቶች አስተዳደር ሰራተኞች ጉባዔ በደንብ ቁ 01/2015 መሠረት ተቋቁሞ ዕለተ ሰኞ ጥር 20/2016 ዓ.ም የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ ስብሰባውን በእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት እና በአባላት ትውውቅ ያስጀመሩት የጉባዔው ሰብሳቢና የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ፕሬዝደንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የጉባዔው ተመስርቶ ወደ ስራ መግባት የብዙዎች ልፋት ውጤት መሆኑን ጠቅሰው ለዚህ ታሪካዊ ቀን በመብቃትችን እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል፡፡ 

1345678910Last