Selam Warga
/ Categories: CASSATION, Cassation

ሲቀላ ክፍለ ከተማ ማዘጋጃ ቤት እና ወ/ሮ አረግዋ ጠብቀው የሰበር መዝገብ ቁጥር - 247036

ጉዳዩ የተጀመረው በቀድሞ ደቡብ ብሄረሰቦች ህዝቦች ክልል መንግስት የአርባምንጭ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ሲሆን አመልካች ተከሳሽ ተጠሪ ከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል፡፡ የስር ከሳሽ በአመልካች ላይ ያቀረቡት ክስ ዝርዝር ይዘቱ በአጭሩ ባለቤታቸው የ ፶ አለቃ እንግዳ ንጉሴ በህይወት በነበረበት ጊዜ በመለያ ቁጥር 207 የሚታወቅ 625 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ይዞታ ከወ/ሮ ተፈሪ ወልደጊዮርጊስ የገዙ መሆኑን በመሬቱ ላይ ግብር እስከ 2007 አ.ም ድረስ የተከፈለ ቢሆንም የይዞታ ባለቤትነት ወደ አመልካች እና ሌሎች ወራሾች ስም እንዲዞርላቸው ያቀረብነው ጥያቄ ተከሳሽ ፍቃደኛ ባለመሆኑ የባለቤትነት ስም ወደ ከሳሽ ስም እንዲያዞር እንዲወሰን የሚል ነው፡፡መልካም ንባብ…

Previous Article የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ ዓቃቤ ሀግ እና ወ/ሮ መዓዛ በልስቲየሠ/መ/ቁጥር 248735
Next Article ወ/ሮ ፋንቱ ዘነበ (2ሰዎች) እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የእንጦጦ ስብሐት ቅድስት ስላሴ ቤተ-ክርስቲያን መ.ቁ 246386
Print
5688

Documents to download

  • 247036(.pdf, 853.88 KB) - 707 download(s)

«September 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
31123456
78910111213
14151617181920
21222324252627
2829301234
567891011

ለህጻናት ተስማሚ የሆነ የፍትህ ስርዓትን ለማስፈን ያለመ...

34

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት፤ ለህጻናት ተስማሚ የሆነ የፍትህ ሂደት ትግበራን በተመለከተ ለመርማሪ ፖሊስ አባላት እና ለክቡራን ዳኞች በሁለት ዙር የተከፈለ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ...

77

ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሠራተኞችን መብት፣ ግዴታና የዲሲፕሊን ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናን ጨምሮ ልዩ ልዩ መርሃ-ግብሮችን በማካሄድ ተጠናቋል።

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አመታዊ የሰራተኞች መድረክ...

116

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሰራተኞች መድረክ በዛሬው ዕለት መካሄድ የጀመረ ሲሆን የፍርድ ቤቱ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሂዷል።

1345678910Last