Selam Warga
/ Categories: CASSATION, Cassation

ቢትወደድ ጂማ እና እነ አቶ ሳምሶን መለሰ (2ሰዎች)የሰበር መዝገብ ቁጥር - 245370

ጉዳዩ የተጀመረው በኦሮሚያ ክልል የሴደን ሶዶ ወረዳ ፍርድ ቤት ሲሆን አመልካች ከሳሽ ተጠሪዎች ተከሳሾች በመሆን ተከራክረዋል፡፡ አመልካች በተጠሪዎች ላይ ያቀረበው ክስ ይዘት በምስራቅ ታደሰ ዳቢ፣ በምእራብ እና ደቡብ መንገድ በሰሜን ቢትወደድ ጅማ የሚዋሰን ሁለት ቀርጥ እንዲሁም በምስራቅ አረጋሽ ግራኝ በምእራብ ለኤልጆ ባንቲ በሰሜን ታደሰ ዳቢ እና በደቡብ መዲና ሰኢድ የሚያዋስኑት ሁለት ቀርጥ በተጨማሪም በምስራቅ እና በሰሜንና በደቡብ መንገድ በምዕራብ በይራባ ወሸንቦ ቀበሌ የሚዋሰን አንድ ቀርጥ በድምሬ አምስት ቀርጥ ይዞታዮን ተከሳሾች ከ 10/10/2013 አ.ም ጀምሮ እንዳልጠቀምበት የከለከሉኝ በመሆኑ እንዲለቁልኝ እንዲወሰን የሚል ነው፡፡መልካም ንባብ…

Previous Article ወ/ሮ ፋንቱ ዘነበ (2ሰዎች) እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የእንጦጦ ስብሐት ቅድስት ስላሴ ቤተ-ክርስቲያን መ.ቁ 246386
Next Article የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን እና ብርሃን ባንክ አክስዮን ማህበር ሰበር መዝገብ ቁጥር-242024
Print
4980

Documents to download

  • 245370(.pdf, 844.03 KB) - 651 download(s)

«July 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
293012345
6789101112
13141516171819
20212223242526
272829303112
3456789

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ...

181

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ጋር የተቀናጀ አሰራርን በመፍጠር የዳኝነት ስርዓቱን ይበልጥ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል።

ለበጎ ፈቃደኛ ጠበቆችና የህግ አገልግሎት መስጫ ማዕከል...

196

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ለነጻ የህግ ድጋፍ የሚሰጡ የበጎ ፈቃድ ጠበቆች፣ የስነ ልቦና ባለሙያዎች እና ነፃ የህግ አገልግሎት መስጫ ማዕከላት አስተባባሪዎች የልምድ ልውውጥና ተግባር ተኮር የዉይይት ተካሂዷል።

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እየተሰሩ ያሉ የለውጥ...

315

በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በፕሬዝዳንትነትና ምክትል ፕሬዝዳንትነት ሲያገለግሉ የነበሩ የቀድሞ አመራሮች በፍርድ ቤቱ ተገኝተው አሁን ላይ እየተሰሩ ያሉ ዋና ዋና የለውጥ ስራዎችን በተመለከተ ውይይትና ምልከታ አድርገዋል።

ዘመናዊ የህጻናት ማስመስከሪያ ክፍል የስራ ማስጀመሪያ...

345

‎በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት የተሰራ ዘመናዊ የህጻናት ማስመስከሪያ ክፍል (One way mirror) በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አዲስ ከተማ ምድብ ችሎት በይፋ ስራ ጀምሯል።

1345678910Last