Selam Warga / Friday, May 30, 2025 / Categories: CASSATION, Cassation የአቶ ጂወይድ ሰይድ ሳሊም እና አቶ አብዱልዋሲ አህመድ ኢብራሂም(2ሰዎች) ሰ/መ/ቁ. 253517 ጉዳይ የተጀመረዉ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሲሆን አመልካች በተጠሪዎች ላይ ያቀረቡትን ክስ መነሻ ያደረገ ነዉ፡፡ አመልካች ለፍርድ ቤቱ ያቀረቡት ክስ ይዘትም በአጭሩ ታህሳስ 10 ቀን 2008 ዓ.ም በተደረገ የሊዝ ዉል መሠረት የፕላስቲክ ፋብሪካ እና የአስተዳደር ሕንፃዎችን በአጠቃላይ በ10,000,000.00 ብር የሚገመት ግንባታ አጠናቅቄ የፕላስቲክ ባግ ማምረቻ ማሽኖችን ወደ አገር ለማስገባት ስሞክር መንግስት በሚከተለዉ አረንጓዴ ፖሊሲ ልማት ምክንያት በመከልከሌ ህንፃዉን ከ2007 ዓ.ም ጀምሮ ሳከራየሁ ቆይቻለሁ፤ በዚህም መሠረት ለ1ኛ ተጠሪ ከነሐሴ 11 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ነሐሴ ወር 2014 ዓ.ም በወር 20,000.00 ኪራይ እየከፈሉ ሲሰሩበት ቆይተዋል፡፡ ይሁንና 2ኛ ተጠሪ ከመመሪያ ዉጪ ፋብሪካዉን አልከፍትም በሚል ያለማስጠንቀቂያ ካርታዬን በመሰረዝ ያለምንም ጨረታ ለ1ኛ ተጠሪ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የሰጠዉ በመሆኑ 1ኛ ተጠሪ ከመስከረም 2013 ዓ.ም ጀምሮ ያለዉን የኪራይ ገንዘብ እንዲከፍሉ እና ይዞታዉን እንዲያስረክቡኝ እንዲሁም ካርታዉ እንዲመክን ወይም ይህ ቢታለፍ የህንፃዉ ግምት በባለሙያ ተገምቶ የሚመጣዉን ብር 10,000,000.00 እንዲከፈለኝ ይወሰንልኝ የሚል ነዉ፡፡ ይህ ጉዳይ የተጀመረዉ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሲሆን አመልካች በተጠሪዎች ላይ ያቀረቡትን ክስ መነሻ ያደረገ ነዉ፡፡ አመልካች ለፍርድ ቤቱ ያቀረቡት ክስ ይዘትም በአጭሩ ታህሳስ 10 ቀን 2008 ዓ.ም በተደረገ የሊዝ ዉል መሠረት የፕላስቲክ ፋብሪካ እና የአስተዳደር ሕንፃዎችን በአጠቃላይ በ10,000,000.00 ብር የሚገመት ግንባታ አጠናቅቄ የፕላስቲክ ባግ ማምረቻ ማሽኖችን ወደ አገር ለማስገባት ስሞክር መንግስት በሚከተለዉ አረንጓዴ ፖሊሲ ልማት ምክንያት በመከልከሌ ህንፃዉን ከ2007 ዓ.ም ጀምሮ ሳከራየሁ ቆይቻለሁ፤ በዚህም መሠረት ለ1ኛ ተጠሪ ከነሐሴ 11 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ነሐሴ ወር 2014 ዓ.ም በወር 20,000.00 ኪራይ እየከፈሉ ሲሰሩበት ቆይተዋል፡፡ ይሁንና 2ኛ ተጠሪ ከመመሪያ ዉጪ ፋብሪካዉን አልከፍትም በሚል ያለማስጠንቀቂያ ካርታዬን በመሰረዝ ያለምንም ጨረታ ለ1ኛ ተጠሪ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የሰጠዉ በመሆኑ 1ኛ ተጠሪ ከመስከረም 2013 ዓ.ም ጀምሮ ያለዉን የኪራይ ገንዘብ እንዲከፍሉ እና ይዞታዉን እንዲያስረክቡኝ እንዲሁም ካርታዉ እንዲመክን ወይም ይህ ቢታለፍ የህንፃዉ ግምት በባለሙያ ተገምቶ የሚመጣዉን ብር 10,000,000.00 እንዲከፈለኝ ይወሰንልኝ የሚል ነዉ፡፡መልካም ንባብ… Previous Article ቻይና ሬል ወይስ ሰቨንዝ ግሩፕ ኦሞ ወንዝ ታርጫ መንገድ ስራ ድርጅት እና አቶ ደረሰ ደሳለኝ -የሰ/ መ/ ቁ 254490 Next Article የሰበሶራ ሴኪዩሪቲ ኃ/የተ/የግ/ማ እና ታቦር ሴራሚክስ ውጤቶች አ/ማህበር የሰ/መዝገብ ቁጥር -253253 Print 4381 Documents to download 253517(.pdf, 866.13 KB) - 516 download(s)
"የዋይድ ኤሪያ ኔትወርክ ፕሮጀክት የፍርድ ቤቶችን... "የዋይድ ኤሪያ ኔትወርክ ፕሮጀክት የፍርድ ቤቶችን... Friday, July 17, 2026 0 የዳኝነት ስርዓቱን ዲጂታላይዝ በማድረግ ቀልጣፋና ተደራሽ የዳኝነት አገልግሎት ለመስጠት ይቻል ዘንድ ላለፋት ዓመታት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በጋራ በፌደራል ፍርድ ቤቶች ላይ ሲተገብር የቆየው የቴክኖሎጂ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ላይ ያተኮረው የዋይድ ኤርያ ኔትወርክ ፕሮጀክት (Wide Area Network Project) የማጠናቀቂያ መርሃ ግብር ተካሂዷል። Read more
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ... የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ... Tuesday, June 30, 2026 289 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ጋር የተቀናጀ አሰራርን በመፍጠር የዳኝነት ስርዓቱን ይበልጥ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል። Read more
ለበጎ ፈቃደኛ ጠበቆችና የህግ አገልግሎት መስጫ ማዕከል... ለበጎ ፈቃደኛ ጠበቆችና የህግ አገልግሎት መስጫ ማዕከል... Monday, June 29, 2026 283 በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ለነጻ የህግ ድጋፍ የሚሰጡ የበጎ ፈቃድ ጠበቆች፣ የስነ ልቦና ባለሙያዎች እና ነፃ የህግ አገልግሎት መስጫ ማዕከላት አስተባባሪዎች የልምድ ልውውጥና ተግባር ተኮር የዉይይት ተካሂዷል። Read more
በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እየተሰሩ ያሉ የለውጥ... በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እየተሰሩ ያሉ የለውጥ... Monday, June 8, 2026 408 በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በፕሬዝዳንትነትና ምክትል ፕሬዝዳንትነት ሲያገለግሉ የነበሩ የቀድሞ አመራሮች በፍርድ ቤቱ ተገኝተው አሁን ላይ እየተሰሩ ያሉ ዋና ዋና የለውጥ ስራዎችን በተመለከተ ውይይትና ምልከታ አድርገዋል። Read more
10Mar2026 በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት ውስጥ የሚገኝ የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ Tuesday, March 10, 2026 Read more