Selam Warga
/ Categories: CASSATION, Cassation

የአቶ ፍስሃ ወ/ገሪማ እና የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ሰ/መ/ቁ. 253575

አመልካች በመስከረም 22 ቀን 2016 ዓ/ም በተጻፈ ያቀረቡት የሰበር አቤቱታ ይህን ውሳኔ በመቃወም የቀረበ ሲሆን ይዘቱም የሥር ፍርድ ቤት ጉዳዩ በእርቅ ያለቀ ነው በማለት በብይን ክሱን ለመዝጋት መሠረት ያደረገው በ11/08/2013 ዓ/ም በአመልካችና 1ኛ ተጠሪ መካከል የተደረገው ስምምነት ለአመልካች ተነቦላቸው ፈርመዋል በሚል በህግ ፊት የሚጸና የመጨረሻ የጉዳት ካሳ ክፍያ ስምምነት ተፈጽሟል በሚል ነው፡፡ ይሁን እንጂ መሀይማንና ማየት የተሳናቸው ሰዎች የሚያደርጉት ውል በዳኛ ወይም በአዋዋይ ፊት መደረግ እንዳለበት በህግ ተደንግጎ እያለ ስምምነቱ በዚህ ሁኔታ መደረጉ ሳይረጋገጥ  በውሉ ላይ ፈረሙ የተባሉት የ2ኛ ው ተጠሪ የራሱ ሠራተኞች በመሆናቸው ምስክርነታቸው እምነት የሚጣልበት ባለመሆኑና የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1730 በሚጠይቀው መሠረት ተስማሚ ወገኖች ፈቃዳችንን በመስጠት ስምምነቱን የፈጸምን መሆኑን የሚያሳይ ባለመሆኑና፣ የእርቅ ስምምነቱ ላይ 2ኛው ተጠሪ ያልፈረመ ከመሆኑም ሌላ በስምምነቱ ላይ ፈቃዱን ያልሰጠው 1ኛው ተጠሪ ላይ ስምምነቱ ተፈጻሚ  እንዲሆን በማድረግ የሰጠው ውሳኔ መሠረታዊ የህግ ስህተት ያለበት በመሆኑ የግራ ቀኙ ጉዳይ በስምምነት አልቋል በማለት የተሰጠው ብይንና ተሽሮ የሥር ፍርድ ቤት በፍሬ ጉዳዩ ላይ አከራክሮ ውሳኔ እንዲሰጥ ይወሰንልን የሚል ነው፡፡መልካም ንባብ…

Previous Article የአቶ ዳምጤ አድማሱ እና ወ/ሮ ሀረገወይን ብርሃነመስቀል ሰበር መዝገብ ቁጥር - 250606
Next Article አቶ አየለ ሽፈራው እና ጎባ ወረዳ ፍ/ቤት ጎባ ወረዳ ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የሰ/መ/ቁ. 255190
Print
4954

Documents to download

  • 253575(.pdf, 840.67 KB) - 562 download(s)

«September 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
31123456
78910111213
14151617181920
21222324252627
2829301234
567891011

ለህጻናት ተስማሚ የሆነ የፍትህ ስርዓትን ለማስፈን ያለመ...

34

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት፤ ለህጻናት ተስማሚ የሆነ የፍትህ ሂደት ትግበራን በተመለከተ ለመርማሪ ፖሊስ አባላት እና ለክቡራን ዳኞች በሁለት ዙር የተከፈለ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ...

77

ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሠራተኞችን መብት፣ ግዴታና የዲሲፕሊን ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናን ጨምሮ ልዩ ልዩ መርሃ-ግብሮችን በማካሄድ ተጠናቋል።

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አመታዊ የሰራተኞች መድረክ...

116

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሰራተኞች መድረክ በዛሬው ዕለት መካሄድ የጀመረ ሲሆን የፍርድ ቤቱ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሂዷል።

1345678910Last