Selam Warga
/ Categories: CASSATION, Cassation

የካፕቴን ሲዶኔ ኬቭን ሁበርት ጆርጅስ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰ.መ.ቁ 257998

የጉዳዩ አመጣጥ አመልካች በስር የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድቤት በተጠሪ ላይ ባቀረቡት ክስ ተጠሪ አመልካችን በኢሲ ኤክስፓት ፓይለት በውጭ ዜጋ አብራሪነት በ22/1/2011ዓ.ም በተፈረመ የስራ ቅጥር ውል ለተወሰነ ግዜ የቀጠረ ሲሆን በ26/2/2011ዓ.ም በተጻፈ ግዜያዊ የቅጥር ደብዳቤ ደግሞ የአመልካች ወርሃዊ ደመወዝ የአሜሪካን ዶላር 9000(ዘጠኝ ሺህ) እንደሚሆን አረጋግጦለታል፡፡ ከኮቪድ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ ተጠሪ አመልካችን ከየካቲት 20 ቀን 2012ዓ.ም ጀምሮ ክፍያ በሌለው እረፍት ላይ እንዲቆይ የወሰነ ሲሆን ወረርሽኙ ጋብ ካለ በኋላ በህዳር ወር 2014ዓ.ም ስራውን የሚቀጥልበትን ሁኔታ ለመነጋገር አመልካች አዲስአበባ በመጣበት ወቅት ከበረራ ስራ ክፍል የሰው ሀይል ሃላፊ ከሆኑት ከአቶ ምህረቱ ቦርሳሞ የተነገረው ክፍያ በሌለው እረፍት ላይ እንዲቆይ ከተወሰነበት ግዜ ጀምሮ ከአመልካች ጋር ያለው የስራ ግንኙነት የተቋረጠ መሆኑን በመሆኑ አመልካች በስራው የማይቀጥል ከሆነ ለስልጠና ሲባል ተጠሪ የያዘበትንና ተመላሽ ሊያደርግለት የሚገባውን ዩኤስዲ 15‚000 ተመላሽ እንዲደረግለት ጠይቋል፡፡መልካም ንባብ…

Previous Article ወ/ሮ ቃልኪዳን አስቻለዉ ጸጋሁን እና ክሮስ ካንትሪ ትሬዲንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሰ.መ.ቁ.257068
Next Article ፀሐይ ኢንሹራስ አክሲዮን ማህበር እና ልጉዲ እርሻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰ/መ/ቁ 261799
Print
4712

Documents to download

  • 257998(.pdf, 877.79 KB) - 611 download(s)

«August 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
272829303112
3456789
10111213141516
17181920212223
24252627282930
31123456

‎በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል...

23

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የተዘረጉትን የኢ-ፋይሊንግ፣ የትራንስክሪፕሽን እና የርቀት ችሎት አገልግሎቶችን በአካል ተገኝተው አስመርቀዋል።

የፍርድ ቤቶች አመራሮችና ዳኞች በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ...

0

ነሐሴ 03/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት)
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ የፍርድ ቤቶች ከፍተኛ አመራሮችና ዳኞች ልዑክ በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል።

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ ተካሄደ

26

ፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና የጉባኤው ሰብሳቢ ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በመክፈቻ ንግግራቸው፤ በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 መሠረት የተቋቋመው የፌደራል ጉባኤ የዳኝነት ነፃነትና ገለልተኝነትን የመጠበቅ፣ የአሰራር መመሪያዎችን የማውጣትና የማሻሻል እንዲሁም አገራዊ የዳኝነት ሂደቱን የማጠናከር ከፍተኛ ኃላፊነት እንዳለበት ገልጸዋል።

1345678910Last