Selam Warga / Wednesday, June 4, 2025 / Categories: CASSATION, Cassation እነ ወ/ሮ ዘውዲቱ ድንቁ(2ሰዎች)የቀድሞ አርጋፋ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት (በአሁን አርጋፋ ማዘጋጃ ቤት)የሰ/መ/ቁ፡- 250597 የሰበር አቤቱታው ሊቀርብ የቻለው አመልካች ሐምሌ 03 ቀን 2015ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት የሰበር አቤቱታ የባሌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ.ቁ 26960፤ ጥቅምት 28 ቀን 2015 የሰጠው ውሳኔ እና ይህንኑ ውሳኔ በማጽናት የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በመ.ቁ 42102፤ ሚያዝያ 03 ቀን 2015ዓ.ም መወሰኑ የመሠረታዊ የሕግ ስሕተት የተፈጸመበት በመሆኑ ሊታረም ይገባል በማለት አቤቱታ በማቅረባቸው ነው፡፡ ጉዳዩ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 6 መሠረት የቀረበን የዳግም ዳኝነት ጥያቄን የሚመለከት ሲሆን ከመነሻው በዋናው ጉዳይ ክርክር የተጀመረው በኦሮሚያ ክልል አጋርፋ ወረዳ ፍርድ ቤት ነው፡፡ በሥር ፍ/ቤት በተደረገው ክርክር የአሁን አመልካች ከሳሽ፤ የአሁን ተጠሪ ተከሳሽ ነበሩ፡፡መልካም ንባብ….. Previous Article አቶ ኩማ መልኩ እና አቶ ሰለሞን ዘለቀ የሰበር መ/ቁ/250546 Next Article ደጀኔ ደበላ አልቀረበም እና ኦሮሚያ ጠቅላይ ዐቃቢ ህግ የሰ/መ/ቁጥር 251700 Print 2079 Documents to download 250597(.pdf, 850.17 KB) - 324 download(s)
በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ በመምከር ሲካሄድ የቆየው ሀገር... በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ በመምከር ሲካሄድ የቆየው ሀገር... Tuesday, April 8, 2025 734 በመድረኩም ከተመረጡ አጀንዳዎች ጋር በተገናኘ ሙያዊ ማብራሪያዎች ቀርበው ሰፊ ውይይት ተደርጎባቸዋል። በመጨረሻም ለመጪው 1 ዓመት የግንኙነት መድረኩ ምክትል ሰብሳቢ ምርጫ ተደርጎ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዝደንት ክቡር አቶ ኤርሴኖ አቡሬ ተመርጠዋል። Read more
ሀገር አቀፍ የህግ ተርጓሚዎች መድረክ እየተካሄደ ይገኛል ሀገር አቀፍ የህግ ተርጓሚዎች መድረክ እየተካሄደ ይገኛል Tuesday, April 8, 2025 817 የፌደራል እና የክልል ፍርድ ቤቶች ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንቶችን ያካተተ ሀገር አቀፍ የህግ ተርጓሚዎች መድረክ በቀን 27/07/2017 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ Read more
በኢትዮጵያ የፈረንሳይ ኤምባሲ አምባሳደር ክቡር ሚ/ር... በኢትዮጵያ የፈረንሳይ ኤምባሲ አምባሳደር ክቡር ሚ/ር... Friday, March 28, 2025 791 በኢትዮጵያ የፈረንሳይ ኤምባሲ አምባሳደር ክቡር ሚ/ር አሌክስ ላሜክ -በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት በቀን 18/07/2017 ዓ.ም ጉብኝት አድርገዋል። Read more
የፍርድ ቤት መር አስማሚነት ላይ የሁለት ቀናት ስልጠና ተሰጠ የፍርድ ቤት መር አስማሚነት ላይ የሁለት ቀናት ስልጠና ተሰጠ Monday, March 24, 2025 794 የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከፌደራል የፍትሕና ሕግ ኢንስቲትዩት እና ከኢትዮጵያ የማስማማትና ግልግል ዳኝነት ማዕከል (EMAC) ጋር በመተባበር የሁለት ቀናት ስልጠና ለፌደራል ከፍተኛ እና መጀመሪያ ፍርድ ቤት ረዳት ዳኞች ተሰጥቷል፡፡ Read more
12Dec2025 በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት ውስጥ የሚገኝ የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ Friday, December 12, 2025 Read more
6Nov2025 በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት ውስጥ ሚገኝ የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ Thursday, November 6, 2025 Read more
8Oct2025 በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት ውስጥ ሚገኝ የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ Wednesday, October 8, 2025 Read more