እነ ወ/ሮ ኤልሳቤጥ ማስረሻ እና አቶ...

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሶስተኛ ሰበር ችሎት ሐሰተኛ ቃለ-መሐላ አቤቱታ ያቀረቡ ባለጉዳይን በችሎት መድፈር ጥፋተኛ ናቸው በማለት ሐምሌ 27 ቀን 2014 ዓ.ም በዋለው ችሎት በአንድ ወር ከአስራ አምስት ቀን ቀላል እስራት... Read more

ኢሊሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል እና አቶ ፀጋዬ...

ጉዳዩ የስራ ክርክር ሲሆን በተጀመረበት የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አመልካች ተከሳሽ ተጠሪ ከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል፡፡ ተጠሪ በ08/11/2011 ዓ.ም. ጽፈው ባቀረቡት ክስ በአመልካች ሆቴል ውስጥ በዋና ምግብ... Read more

ወ/ሮ ፀሐይነሽ ወርቁ እነ አቶ አርአያ...

መዝገቡ ከቀጠሮ በፊት ሊቀርብልን የቻለው አመልካች/ቾች 23/11ቀን 2ዐ13 ዓ.ም የሰበር አቤቱታው ታይቶ ውሳኔ እስኪሚያገኝ ጊዜ ድረስ በፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ይግባኝ ችሎት በመ/ቁ 268732 በ15/11/2ዐ13 ዓ.ም የተሰጠው... Read more

እነ አቶ ካሳሁን ዘላለም እና የሰሜን ሸዋ...

ጉዳዩ ወንጀልን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ነው፡፡ የአሁን ተጠሪ በአሁን አመልካቾች ላይ በስር ፍርድ ቤት ያቀረባቸው ክሶች ሶስት ሲሆኑ... Read more
245678910Last
«October 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
2829301234
567891011
12131415161718
19202122232425
2627282930311
2345678

በወንጀል ፍትህ ሂደት ላይ የሰብአዊ መብቶች ጥበቃን...

403

በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የወንጀል ፍትህ አሰጣጥ ሂደት ውስጥ የሚስተዋሉ የሰብአዊ መብቶች ጥበቃ ክፍተቶችን ለመለየት እና የመፍትሔ አቅጣጫዎችን ለማስቀመጥ በተዘጋጀ የዳሰሳ ጥናት (Gap Assessment) ሰነድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ...

561

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በሐረሪ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት የዲጂታላይዜሽንና የሪፎርም ሥራዎችን ጎብኝተዋል።

ክቡር ፕሬዝዳንቱ በክልሉ ሲደርሱ የሐረሪ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ሰላህዲን ተውፊቅ፣ የሐረሪ ክልል ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ክቡር አቶ ሱልጣን አብዱሰላም እንዲሁም ሌሎች የክልሉ መንግሥት የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።

የዲጂታል ፍርድ ቤት አሰራር ፍትሃዊና ግልጽ አገልግሎትን...

370

የዲጂታል ፍርድ ቤት አሰራር ፍትሃዊና ግልጽ አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ ወሳኝ ምዕራፍ መሆኑን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት አስታወቁ።

ለህጻናት ተስማሚ የሆነ የፍትህ ስርዓትን ለማስፈን ያለመ...

422

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት፤ ለህጻናት ተስማሚ የሆነ የፍትህ ሂደት ትግበራን በተመለከተ ለመርማሪ ፖሊስ አባላት እና ለክቡራን ዳኞች በሁለት ዙር የተከፈለ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡

245678910Last